አንዳርግን የመሰለ የነፃነት ቀንዲል ለሰው ልጅ መብት ተቆርቋሪ ባለነባት ዓለም ብዙ ያለ አይመስለኝም 
ምክንያት ገና ከክንድ ያልወጡ ወፎችን አፍስሶ ለብዙኃን ሲል እንዲህ ቤተሰቡን አስለቅሶ ነበር ከአውሮፓ ወደ አፍሪካ የተጓዘው
ይች ትንሽየ ልጅ #ምናቤ አንዳርጋቸው ትባላለች、
==========================
አባቷ በክፉዎች እጅ በመውደቁ እንዲህ ኩርምት ብላ የምታነባው የአባቱን ሥቃይ በዘረኞች እየተፈፀመበት ያለው ግፍ ታውቃለች ተነግሯታል አባቷ ህይወቱ በሞትና በህይወት መካከል ነውና

Image may contain: 1 person, closeup