ወጣት ጫልቱ ታከለ እና የዘመኑ መሳፍንንቶች ግፍ
***********************************************
——-*******************_________
~~~~~~~~~~~~~~~~<<~~~~~~~~~~~>>>

ጫልቱ ትባላልች ዘሯ ኦሮሞ በመሆኗ ብቻ ኦነግ የሚል ታፔላ ተለጥፎባት አሽባሪ የሚል ፋይል ተጠርዞባት የወጣትነት ዘመኗ አጨልሞባት ከዕድሜዋ 1/2 ኛው በከንቱ ተቃጥሎባት የወደፊቱ ተስፋዋ ምን እንደሚሆን በማታውቅበትም ሁና ትናገራለት
ልብ ብሎ ስትናገር ለተመለከታት ውብ ስብዕና እጅግ ብሩቱ ጥንካሬ ያላት መሆኑ ግልፅ ሁኖ ይታይባታል
ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረጋት ይህ ስብዕናዋ ይመስለኛል
ከ10 ዓመታት በላይ ያስተናገደችውን መከራ ለጠያቂዋ ስትናገር በውስጥ የሚተናነቃትን እንባ ጋር እየታገለች ነበር

አለመታደል ሁኖ ባለብሩህ አዕምሮ ሁኖ መፈጠር ኢትዮጵያ በምትባል ሀገር ከባድ ነው
ቃና ብለው መናገር ዕድሉን ሳያገኙ ታፍነውነውና ተሰውረው መቃብራቸው የማይታወቅ በርካቶች ናቸው
ኢትዮጵያውያን እናቶች ልጃቸውን ያልቀበሩ ወይም ያልተረዱ አዕላፍ የወላድ መካን ናቸው

Play
-25:55
Additional Visual Settings

Enter Watch And ScrollClick to enlarge

Mute

1K Views