TPLF/ ሕወሓት ማነው?
=======[=======

ሕወሓት በሕዝብ የተጠላ ከሕዝብ የተጣላ ባዕድ ነው ለኢትዮጵያ ።

ሕወሓት ከ43 ዓመት በፊት ማን ነበር
ሕወሓት ከ43 ዓመታት በኋላስ
ምንስ ሆነ ?
ለወደፊትስ ምን ይሆናል?
ግራ ተጋብተናል እኛ ።
ሕወሓት ግን ለጊዜው አልተነካም ሕዝብ ቢክደውም ጠመንጃው በዕጁ ስለሆነ ገና የጥፋት እጁ አልታሰረም ።
ልንጠነቀቅ ይገባል በባይረስ የተለከፈ ውሻ ተቆልምሞ ቢተኛም ሕመሙ ሲጠናበት ይነሳናል ያገኘውን ይነክሳል ።
ሕወሓት በምስራቅ ኢትዮጵያ በሚሊየን ለሚቆጠሩ ሰዎች ከቀበሌ አፈናቅሏል በጭካኔ ተገድለዋል ።
ነሰሜኑ የሀገራችን ክፍል አማራ ብሎ በከፈለው ምድር የጠቅላላ ጦርነት የክተት አዋጅ አውጆል ምን ያላጠፉ አርሶ አደሮችን ያለባሕላቸው ባዶ እጅ ለማድረግ ሲባ ከቤታቸው ድረስ በመሄድ እየገደለ ይገኛል ።

Play
-58:32
Additional Visual Settings

Enter Watch And ScrollClick to enlarge

Mute

1.7K Views