Play
Additional Visual Settings

Enter Watch And ScrollClick to enlarge

ትጥቁነን አስፈታው ይሂድ ባዶ እጁን ቀልዱን እንተው !!!
===========
የትግራይ ነፃ አውጭ ነኝ ሲል ራሱን የሚጠራው ዘረኛ ቡድን ከመነሻው
አማራ ጠላታችን ነው ሲል የትግሉ መምሪያ በማኒፌስቶው ቀርፆ አማራ መጥፋት አለበት ይላል ::
ይህ እንዲጠፋ የተወሰነበት ሕዝብ ነገሩን አለመገንዘብ ይሆን ነገሩን በዋዛ እና በቸልታ ይሆን ነገሩ ግልፅ አይደለም
አማራ እየተበላ ሰው በዘሩ እየተገደለ ግልፅ ጦርነት ታውጆበት እያለ እንዴት ከዘር መጥፋት እንደሚቻል ሕወሓትን ኃይልን አስተባብሮ መታገል እንዳለበት ማስብ አልተቻለም ::
አንዳንዴ ለዚህ ሕዝብ ታገልን ይሉና አህያውን ፈርቶ መደላሉን እንዲሉ አማራን ከራሱ ሰዎች ከራሱም ልጆች ጋርም አብሮ እንዳይቆም ሲደረግ ለምን ብሎ መጠየቅ የማይቻልበት ደረጃ ተደርሷል