እኒህ ውብ ወይዘሮ ሳሚያ ዘካርያ ።
~~~~~~~~~~~~`~~~~~~
በአንድ ወቅት የሕዝብ ቆጠራ የስታስቲክ ባለሥልጣን በነበሩበት ወቅት ስለአማራ ሕዝብ ቁጥር መቀነስ አስመልክተው ያቀርቡት በነበረው የወገናዊነት ሀቅን መሠረት ያደረጉ ጥያቄ ከአንደበታቸው ስሰማ ለኒህ ክብርት እመቤት የነበረኝ አክብሮት ከልቤ ነው የኖረው ።
ከዛ ጊዜ በኋላ ከሚዲያ ተሰውረው ነበር
ምናልባት ስለአማራው ዘር መጥፋት በአሀዝ አስደግፈው ይከራከሩ ስለነበር የሕወሓት በቀል ብትር ሰለባ ተደርገዋል የሚል ስሜት ነበረኝ።
እኒህ ወይዘሮ ሳሚያ ዘካርያ በሕይወት መኖራቸውን ስሰማ ደስታዬ ወደር የለውም ።
ውድ የተከበሩት ወ/ ሮ የናት ሀገር ልጅ ካለሁበት ከባሕር ማዶ ሁኜ የከበረ ሰላምታዬ ይድረስዎ እላለሁ የፊት የፊቱን ውለታ አይካድምና ።
ውድ የተከበሩት እመቤት ሕወሓት መልሶ በምርኩዝነት ሊጠቀምብዎ ድጋሜ ወደ ሥልጣን ሲያመጣዎ ሥጋቴ በጥልቅ ሀዘኔታ ነው በጥርጥር ነው የማይወት ።

በመጨረሻዋ ደቂቃ በተቃጠለች ሰዓት ጌሙን እንዲጫወቱለት በመመረጥዎ እንኳንስ ደስ ያለዎት አልልም ።

እርም ይሁንብኝ አዝናለሁ ስወድዎት በነበረው ሕሊናዬ ድጋሜ ጥላቻዎን ለማስተናገድ ይከብደኛል

Image may contain: 1 person, eyeglasses and closeup