Aster Bedane .

· 

ይድረስ ለፌስ ቡክ ጓደኞቼ፡፡
የጥበብ ሰው አርቲስት አስቴር በዳኔ እንዲህ ትላለች
«መቅድም መኪና ላሰራ ጋራዥስሄድ ይህቺን ቆንጅዬ ልጅከጋራዡ አጠገብ እያለ ምግብ ቤት ስታስተናግድ አገኘኃት። ንፁህ ውበት…5 ንቅሳት ፊቷ ላይ አለ። በጣም እንደሚያምርባት ስነግራት ሰዎች እንደሚያሾፉባትና እንደምታፍትበት በህክምናም ልታጠፋው እንዳሰበች አወጋችኝ። በፍImage may contain: 1 person, indoor and closeupፁም እንዳታስጠፋው መከርኳት። አሁን ንቅሳት ፋሽን እንደሆነ ና እሷም በራሷ እንዳታፍር መክሬ ለጊዜው አሳመንኳት። እባካችሁ እንደሚያምርባት ንገሩልኝ። ቅርሳችንን ጠብቀን እናቆይ።

ሌላው የገረመኝ በየአይነቱ በ15ብር ብቻ መብላቴ ነው። ደግሞ ሲጣፍጥ። ዝቅ ስንል ብዙ የተረሣ ውበት እናያለን።» አስቴር ልዩ ዐይን ነው ያላት ያየችውን ደግሞ አይታ ብቻ አታልፍም ቆም ብላ ታስባለች፡፡ ደግሞ እንኳን ለምታደንቀው ይቅርና ለምትተቸውም ጉዳይ ፍርሃት የሚባል ነገር የላትም፡ ጀግና ናት፡፡ አስቱ ምስጋናዬ ይድረስሽ ፡፡

Image may contain: 1 person