የዚህ ዓይነት እሳት የላሱ አመራር ባሉበት የሰሜን ኢትዮጵያ የተከዜ ማዶ መንደርተኞች ሲቀልዱብን ኖሩ ያሳፍራል ።
በዚህ ወቅት ዕድሉ ኖሮት መሪውን መምረጥ ቢችል የኢትዮጵያ ሕዝብ ማን እንደሚመርጥ እግዜር ያውቀዋል ።
እመኑኝ ሕወሓት ሞቷል ከመሬት በታች ርቆ ተቀብሯል ።
ይህ ወጣት በተናገረበት መድረክ የትግሬው ነፃ አውጭ የሕወሓቱ አሮጋንት ደብረፅዮንም ሊናገርበት ይሞክር ይሆናል ።
የትግራይ አሮጋንቶች ከእንግዲህ መጋረጃው ተቀዷል

Play