People You May Know

Isayas Yirga added 2 new photos — with Hana Yikber and Eshete Kassa Zewudie.
ግልፅ ደብዳቤ ከኢሳያስ 👉ለሸቴ ካሳ ዘውዱ
ወንድም እሸቴ በመጀሪያ በአንድነቱ ጎራ ተሰልፈህ ምታደርገውን ፀረ ወያኔ ትግል ሳላደንቅ አላልፍም በርታ እላለሁ !ግን ደግሞ ብዙውን ጊዜህን በአማራ አክቲቪስቶችና ለአማራ ቢመታገሉ የፖለቲካ ድርጅቶችና የሲቪክ ተቋማት ላይ አተኩረህ ያላስፈላጊ ዘለፋና ስም ማጥፋት ስታካሂድ አያለሁ። ይህ ተግባርህ ለሚደረገው ፀረ ወያኔ ትግል ምንም ጥቅም እንደሌለው ይሰማኛል እንዲያውም ይህ ፀረ አማራ ሚመስል ተግባርህ በአንድነቱ ጎራ ተሰልፈው ከማንኛችንም በበለጠ ለኢሳትና ለአርበኞች ግንቦት7 በሚችሉት ሁሉ አስተዋፅኦ እያደረጉ ያሉትን የአማራ ወገኖችን ስሜት የሚጎዳ ነው። ዛሬ ይህን አስተያየት እንድሰጥህ ያስገደደኝ ምክንያት ከጥቂት አመታት ጀምሮ የአማራውን ወገናችንን በማንቃትና በደሉን በማሳወቅ ከፍተኛ ስራ ስትሰራ የቆየችውን ትንታጓን እህታችንን ቬሮኒካ መላኩን በለመድከው ጎልዳፋ ፀረ አማራ አክቲቪስት ብዕርህ ልትዘልፍት ስትሞክር በማየቴ ነው።
የአማራ አክቪስቶችና ድርጅቶችን ለመዝለፍ ኢሳትንና አርበኞች ግንቦት7ን መሸሸጊያ ማድረግ እንደማትችል ላሳስብህ እወዳለሁ። ምክንያቱም ከአንተ እኩል ወይም በበለጠ ለሁለቱም ድርጅቶች እኔም አስባለሁና!!!

55 Comments
Comments
ታጠቅ አማራ ከሰማህ ጥሩ ምክር ነው። ግለሰቡ ለአማራ ህዝብ የተደበቀ ጥላቻ ያለበት ነው የሚመስለው።
Truneh Yirga መልካም ምክር ነው ወንድማለም።
ወንድምህ ቢሳሳት 3 ጊዜ ምከረው ይላል ትልቁ መጽሐፍ፥
እኔም በግል ለመምከር ሞክሬ ነበር።…See More
ወንድምህ ቢሳሳት 3 ጊዜ ምከረው ይላል ትልቁ መጽሐፍ፥
እኔም በግል ለመምከር ሞክሬ ነበር።…See More
Isayas Yirga አቶ ሸቴን ዝምብየ ሳስበው በየ መንደሩ እየዘሮ ቡና በተፈላበት ቤት ሁሉ እየተገኘ ከሴቶች ጋር ሁኖ ወሬና አሉባልታ ሲቃርም የሚውል ልፍስፍስ ወንድ ይመስለኛል
😄

Truneh Yirga ፖለቲካ የሚበርቅባቸው ሰዎች እንዳሉ አውቃለሁ፥ ራሳቸውን ችለው በሃሳብ መሞገት ስለማይችሉ፥ ሲጀመር አንድ ሰው እንደ ማምለክ ያደርጋቸዋል፥ ከዚያ ያን ሰው ወይም ተቋም ከሚተች ተፎካካሪ ጋር በወጄድ እንደ ተጣላ ያገሬ ገበሬ ቅጠል በረገፈ ቁጥር እየሄዱ መላተም ነው፥ እነዚህ የሀገሪቱን ጉዳይ ሁሉ እነሱ ብቻ የሚያውቁና፥ ብቻቸውን የሚጨርሱት የሚመስላቸው ደካማ ሰዎች ናቸው፥ እሄ ሰው የፈለገውን ድርጅ…See More
Eshete Kassa Zewudie አይ ይርጋ ጥሩነህ ሌሎቹ ቢናገሩ ማንነት ደብቀው ነው አንተ ግን የምታሳዝን ሰው ነህ
ከዚህ በላይ የምልህ የለም በአማራ ስም እየተሰሩ ያሉት ደባዎች በሙሉበታውቃለህ ብየፀ እገምት ነበር እነሆ ከአንድነቱ ጎራ ከተለየህ ይሀፀው ሁለተኛ ዓመት ሊሚላህ ነው ግን የተሰራ ነገር ካለ እስኪ አጫውተኝ የአርማጭሆ ሰው ደረቅ ይመስለኝ ነበር እንዲህ መገላበጥ አለ ለካ ሰውን ማመን ቀብሮ ነው ።
ከዚህ በላይ የምልህ የለም በአማራ ስም እየተሰሩ ያሉት ደባዎች በሙሉበታውቃለህ ብየፀ እገምት ነበር እነሆ ከአንድነቱ ጎራ ከተለየህ ይሀፀው ሁለተኛ ዓመት ሊሚላህ ነው ግን የተሰራ ነገር ካለ እስኪ አጫውተኝ የአርማጭሆ ሰው ደረቅ ይመስለኝ ነበር እንዲህ መገላበጥ አለ ለካ ሰውን ማመን ቀብሮ ነው ።
Truneh Yirga አንድነት ማለት አማራ መሳደብ ከሆነ ንገረኝ
ምን አይነት አንድነት እየሰበክ እንደሆነ ራስህን ጠይቅ።
ከዚያ ውጭ አንተ ራስህን ከሆነ አንድነት የምትለው አላውቅም እንጂ፤ ከእንደ አይነት ሰዎች ተለይቼ ካልሆነ በቀር ከኢትዮጵያ ጉዳይ የተለየሁበት ጊዜ የለም።
ምን አይነት አንድነት እየሰበክ እንደሆነ ራስህን ጠይቅ።
ከዚያ ውጭ አንተ ራስህን ከሆነ አንድነት የምትለው አላውቅም እንጂ፤ ከእንደ አይነት ሰዎች ተለይቼ ካልሆነ በቀር ከኢትዮጵያ ጉዳይ የተለየሁበት ጊዜ የለም።
Truneh Yirga ያልሰጡህን አትስራ ፤ ያልተባልከውን አትፈትፍት ነው ነገሩ። አንተ ነገር አይሰለችህም እንዴ? አሁንም እረፍ! አገሬ አርማጭሆ ጀግና ነው፥ በመገላበጥ ሳይሆን ጠላቱን አገላብጦ ገርፎ ነው አርማጭሆነቱን የሚያረጋግጠው። ስለእኔ ማንነትና ስለምታገልበት መንገድ አንድ የምታውቀው ነገር የለም፥ እንዳንተ የሰው ምስል ላይ ቀይ ቀለም ቀብቶ መለፍለፍ ወይም ካሜራ ላይ ተለጥፎ ሰው መዝለፍ ፍላጎቴ አይደለም። ያ…See More

Write a reply…

Write a reply…
Haileyesus Adamu ተባረክ ወንድማለም። እሸቴ Eshete KassaZewudie በጣም በአማራ ጥላቻ የተበከለ ሰው ነው። በእስራኤል ሀገር ቤተ እስራኤል ወገኖቻችንን ሰብስቦ አማራ በድሏችሁዋል እያለ እንደሚቀሰቅስ ሰምቻለሁ። ጎንደሬ እንጅ አማራ አይደላችሁም እያለ ፀረ አማራ ፖሮፖጋንዳ እና አማራን የመከፋፈል ስራ የሚሰራ ግለሰብ ነው። አማራን የሚሳደብበት ሌላ አካውንትም አለው።

Eshete Kassa Zewudie replied · 1 Reply
Kibrat Bin ይህ ጥንብ አገሰሳ የአማራ ወንድሞቻችንንሲሳደብ ይህው 3 አማት ሞላው ወንዳገረድ የሆነስውዬ እኔ የማውቀው 3አማት በፊት ነው ሻጌዝ ብምል አካውንቱ ለኔ አላምነው መኮንንና ይህ እሰቱ የሚባል ሰው አንድ ናቸው ብችል ቤንዚል አርከፍክፌ እሳት ብለቅባቸው ደስይለኛል
ይባስ የአብ ልጅ አረ ወንድሞቸ ስህተቱ የሚገባውና ቶሎ መጥፎ ጎኖቹን የሚረዳ ፈጣን ሰው ቢሆን ኖሮ በኮሜንት ብቻ ይገባው ነበር ግን ዝምብሎ ነው እንደተመቸው የሚቀደው ከሗላው የሚዘውረው ፀረ አማራ የሆነ ነገር ያለው ነው የሚመስል በራሱ የሚጓዝ ቢሆን ኖሮ አንዳንዴ እንኳ የሚባለውን ነገር አስቦበት ይዘግብ ነበር. ወይኔ ሀገሬ ምኑ አንፈጥ በቀለባት
ለማንኛውም ወንድማችን ትግስት በተሞላበት የጭዋ አንደበትህ መምከርህና ማስረዳትህን ሳላደንቅ አላልፍም
እኔማ እንደዚህ አይነቱ ይሻሻላል ብየ የማስብበት ትግስት የለኝም ካስፈለገም በለው ነው የምለው
ለማንኛውም ወንድማችን ትግስት በተሞላበት የጭዋ አንደበትህ መምከርህና ማስረዳትህን ሳላደንቅ አላልፍም
እኔማ እንደዚህ አይነቱ ይሻሻላል ብየ የማስብበት ትግስት የለኝም ካስፈለገም በለው ነው የምለው
Tewoders NA እኔ ይህን ሰዉ ብዙ ጊዜ የሚፅፍቸውን ፁህፎች አንብቤለሁ የአማራ አክቲቨስቶች ሲዘለፍ እና ሊያሽማቅቅ ሲሞክር አያለሁ ግን ምንም ያድርግ የግንቦት 0 ውርጭላ ሆኖ ለአማራ ህዝብ ክብር መልካም ቢያስብ ከአባልነት ያስወግዱታል ስለዚህ ከግንቦት 0 ጋር እና ከወያኔ ጋር ለመኖር አማራን መዝለፍ፣ማሽማቀቅ ወ.ዘ.ተ ነው ።
Tigist Bekure እዚህ ላይ አማራ ግንቦት7 እያላቸው የምትሰዳደቡ ሁላቸውም የወያኔ ግልገሎቸ ናቸው ።የሰው ልጅ እንደ ቅጠል እየረገፈ እናንተ እንደ መንደርተኛ አፍ ትከፋፈታላቸው በታም ታሳፍራላቸው።

Write a reply…
Leya Fanata እኔም የስድብ ጂራፉ ደርሶኝ ያውቃል።
ይህ ሰው ምን እንደነካው አላውቅም።
አሁን የቬሮኒካን የጫማ ጠፍር እንኳ መፍታት የሚያስችል ደረጃ አለው? እንኳን መተቼት
ይህ ሰው ምን እንደነካው አላውቅም።
አሁን የቬሮኒካን የጫማ ጠፍር እንኳ መፍታት የሚያስችል ደረጃ አለው? እንኳን መተቼት
Hide 33 Replies
Tigist Kassahun ሰዉየው መመርመር አለበት ከበስተጀርባዉ ትልቅ ሴራ አለው ሙሉነህ የኋንስን ሲስድብ ተመልክቸዋለሁ
Isayas Yirga ጥሩ ታዝበሽዋል ትግስት እኔም ሙሉነህን በሾርነኔ ነካ ሲያደርገው አይቸ ነበር
Eskiyalf Yalefal ሊያ ምን ነካሽ ?አሁን በአሁኑ ስአት እንደ ቁም ነገር አንድ ወንድምን በዚህ መልኩ አውርዶ ለመጣል መተባበር በእኔ እይታ ያለንበትን ሁኔታ እንደመዘንጋት ይቆጠረል።
Asfaw Bekele Let’s Fanata
ቬሮኒካ ወንድ ትሆን ሴት ታውቂያታለሽ?
አንቺን አውቅሻለሁ እሽቴን አውቀዋለሁ በአካል ቬሮኒካ በፎቶ ቢሆን አናውቃትም የምትፃፈው ጥሩ በአንዳንዱን ባልስማማም:…See More
ቬሮኒካ ወንድ ትሆን ሴት ታውቂያታለሽ?
አንቺን አውቅሻለሁ እሽቴን አውቀዋለሁ በአካል ቬሮኒካ በፎቶ ቢሆን አናውቃትም የምትፃፈው ጥሩ በአንዳንዱን ባልስማማም:…See More
Leya Fanata አስፋው፣
ባለ ዎርቅ ብዕሯ ቬሩ ወንድም ይሁን ሴት ለእኔ ጉዳዮ አይደለም። ይህን የተኛ አማራ የቀሰቀሰ ቀሰት የሆነ ጽሁፏን አድናቂዋ ነኝ።
ይሔ እሼቴ የሚባል ሰው እየዘለለ የሚናከሰው ወንድም እህቶቹን ብቻ ነው።…See More
ባለ ዎርቅ ብዕሯ ቬሩ ወንድም ይሁን ሴት ለእኔ ጉዳዮ አይደለም። ይህን የተኛ አማራ የቀሰቀሰ ቀሰት የሆነ ጽሁፏን አድናቂዋ ነኝ።
ይሔ እሼቴ የሚባል ሰው እየዘለለ የሚናከሰው ወንድም እህቶቹን ብቻ ነው።…See More
Eshete Kassa Zewudie ግለ ስብዕናን የሚነካ ስድብ
ቢቆም ይሻላል ልያ ፋንታ የጎንደር የአዝማሪም አገር ነው
በሴትነትሽ ተከብረሽ ከመኖር ሀሳበፀን መቃወም ስትችይ ወደታች መውረዱ ትርፍ ነው
ቢቆም ይሻላል ልያ ፋንታ የጎንደር የአዝማሪም አገር ነው
በሴትነትሽ ተከብረሽ ከመኖር ሀሳበፀን መቃወም ስትችይ ወደታች መውረዱ ትርፍ ነው
Leya Fanata ወይ ጎንደር!
አዘመረ ማለት በግዕዝ አመሰገነ መሆኑን አታውቅም?
እንዲህ በአደባባይ ስደበን ተባረክልኝ
አዘመረ ማለት በግዕዝ አመሰገነ መሆኑን አታውቅም?
እንዲህ በአደባባይ ስደበን ተባረክልኝ
Isayas Yirga ጭራሽ ጎንደር የአዝማሪ አገር ስለሆነ ተሳዳቢ ህዝብ ነው አልከንኮ ?ይህን ቃል ስድብ መስሏቸው ሲጠቀሙበት ሳይ የነበረው ጠላቶቻችን መንደር ነበር አሁን ግን ጎንደሬ ነኝ ምትለው ሰውየ ስትደግመው ሳይ ገረመኝ
Eshete Kassa Zewudie አቶ ኢሳይያስ ምን እንቅልፍ እንደነሳህ አልገባይም ችግር ሀሳቤ ሳይሆን ግለ ስብዕናዬ ላይ ነው በሄድክበት መንገድ ሂድበት ወዲያና ወዲህ እሷ ስትሰድበኝ ደስ ደስ ሲልህ እነፀ ለልያ ነበር የመስኩት እሷ ሽርጣም ስትለይ ከነ ቅድስት ግርማ ኮርጃ አንዳ ያዝ ኩሌ ነው መሰል ነገሩ ።
የምትጫወቱት በራሳችሁ ሳይሆን ከላይ የወረደላችሁን መመሪያ መሰረት ያደረገ ነው መሰለኝ ።
የምትጫወቱት በራሳችሁ ሳይሆን ከላይ የወረደላችሁን መመሪያ መሰረት ያደረገ ነው መሰለኝ ።
Eshete Kassa Zewudie ወንድም ኢሳይያስ እኔን ወደዚህ ግንግድ አምጥተህ የቀረቀርከኝ አንተ ነህ ።የኔ ሀሳብ ባጭሩ ላስረዳህ የሰሜን ጎንደር ሕዝብ የማንም ቁማር መቆመሪያ አይሆን የገበሬ ትግል በድርጅት ካልተመራ መንግስት ነኝ የሚል አካል ማውረድ አይቻልም ገበሬን ለደጀንነት እንጅ እርሻውን ትቶ እንዲዋጋ አይፈለግም ።
ገበሬው የሚያምፀው በተፈጥሮ ባለው ራስን የመከላከል እንጅ ፖለቲካ ጨዋታ አይደለም ።
ለ40 ዘመን ተወግ…See More
ገበሬው የሚያምፀው በተፈጥሮ ባለው ራስን የመከላከል እንጅ ፖለቲካ ጨዋታ አይደለም ።
ለ40 ዘመን ተወግ…See More
Eshete Kassa Zewudie ቬሮኒካ ወንድ እሴት መሆኑን አታውቅም
ኃይሉ ቢታንያ ነኝ ብሎ ከዓመታት በተመሳሳይ መልኩ የኖረ ነው
ኃይሉ ቢታንያ ነኝ ብሎ ከዓመታት በተመሳሳይ መልኩ የኖረ ነው

Hana Yikber ምን አገባህ ወንድ ቢሆን ሴት ቬሮኒካ መላኩ ቬሮኒካ መላኩ ናት ሃይሉን እዚህ ጋ ምን ያስመጣሃል አንድ መስመር በቅጡ አትፅፍ እንደ ባልቴት ወሬ ትፈተፍታለህ
Isayas Yirga እኔ ሲጀመር አስተያየቴን ወይም ምክር ይሆንህ ይሆናል ብየ ያሰብኩትን ሃሳቤ ስፅፍልህ በአማራ መደራጀት የሚያምኑትን ወገኖቻችንን ተዋቸው እየተከታተልክ ስማቸውን አታጥፍ ከሚል ወንድማዊ ምክር ነበር እንጂ ከአንተ ጋር ሌላ ምንም ሚያወዛግበኝ ጉዳይ የለም እንዲያውም የትግል አጋሬም ስለሆንክ ስህተትህ ነው ብየ ያሰብኩትን ነው የነገርኩህ አንተ ግን እንኳን ምክር ልትሰማ ጭራሽ እህት ወንድሞቻችንን ከርዕስ ወተህ ሌላ ንትርክ ውስጥ ነው የገባህ
እስኪ ልጠይቅህ ለምንድነው ግን የአማራ አክቲቪስቶችንና ድርጅቶችን ብዙ ጊዜ ሰተህ ከኋላቸው እየተከተልክ ጥላት የምትቀባቸው?
እስኪ ልጠይቅህ ለምንድነው ግን የአማራ አክቲቪስቶችንና ድርጅቶችን ብዙ ጊዜ ሰተህ ከኋላቸው እየተከተልክ ጥላት የምትቀባቸው?
Isayas Yirga አሁንም አስረግጨ እነግርሃለሁ ቬሮኒካ መላኩ ሃይሉም ሆነች ገብረመድህን ሃሳቧ ግን ለአማራው ህዝብም ሆነ ለተቀረው ኢትዮጵያ ጠቃሚ ነው።
Eshete Kassa Zewudie Hana Yokber
አንችን ካናደድኩ በቂ ሰርቻለሁ ማለት ነው ።ሰው ካለነገሩ አይገነብስም ነው
ዘው ብለሽ ገብተሽ የያዝችውን መወርወርሽ የወረወርኩት ጠጠር የትም አልወደቀችም ማለት ገጣባሽን ነበር ያገኘሽው ።…See More
አንችን ካናደድኩ በቂ ሰርቻለሁ ማለት ነው ።ሰው ካለነገሩ አይገነብስም ነው
ዘው ብለሽ ገብተሽ የያዝችውን መወርወርሽ የወረወርኩት ጠጠር የትም አልወደቀችም ማለት ገጣባሽን ነበር ያገኘሽው ።…See More
Isayas Yirga እኔና አንተኮ ምንከተለው የፖለቲካ አመለካከት አንድ ነው ልዩነታችን የሆነው በጀምላ ቤተ አማራ ብለህ ጨፍልቀህ ከልብ ለአማራው ወገናችን ሚታገሉትን ሰዎች በጠላትነት ፈርጀህ መንቀሳቀስህ ላይ ነው። የአማራ መደራጀት በጭራሽ ለኢትዮጵያ አንድነት ስጋት ስለማይሆን ብትችል ደግፋቸው አለበለዚያ ደግሞ ዝምብለህ የራስህን መንገድ ቀጥል
Isayas Yirga ይህ ፁሑፏን መቶ በመቶ እደግፈዋለሁ ምክኒያቱም ዮሐንስ የተባል ሰው በኢሳት ቀርቦ ስህተት ስለ ሰራ ሁላችንም በኢሳት ቅሬታችን አቅርበናል
Eshete Kassa Zewudie ስማኝ ኢሳይያስ እኛ ነጥብ ለማስቆጠር አይደለም ሀገር መቀማታችን ነው የሚያንገበግበን አንተ ለምን ቬሮኒካ ተነካች ነው ።
ይህ ሰው ከሁለተኛ ጊዜ ነው አካውንቱ የተያዘበት ምክንያቱም ማንነቱን መግለፅ አይፈልግም ።
እመነኝ የተደበቁ ድብቅ ገመና ያላቸው ብቻ ናቸው ።…See More
ይህ ሰው ከሁለተኛ ጊዜ ነው አካውንቱ የተያዘበት ምክንያቱም ማንነቱን መግለፅ አይፈልግም ።
እመነኝ የተደበቁ ድብቅ ገመና ያላቸው ብቻ ናቸው ።…See More
Hana Yikber አንተ ሰውዬ ሃይሉ ቢታንያን ሄደህ ለምን አትልግም ቬሮኒካን ለቀቅ አርጋትEshete Kassa Zewudie የት አባህ ታቃታለህ ልትሞት ነው እንዴ አገዎ ነኝ ባይ
Isayas Yirga ቬሮኒካን እንደምሳሌ አነሳሁልህ እንጂ ሌሎችንም በተመሳሳይ መንገድ ስትተናኮላቸው አያለሁ እነ አቶ ተክሌ የሻውን እነ ምስጋናቸውን ባጠቃላይ አማራ ያለን ሁሉ ያልነካሃው የለም ።
ቬሮኒካ ሃይሉ ናት ምትለው ነገር አይታመንም ብትሆንም ችግር የለም ይህ ጉዳየ አይደለም ዋናው ነጥብ ለትግሉ አስተዋፅዋ ከፍተኛ ስለሆነ በበኩሌ አከብራታለሁ
ቬሮኒካ ሃይሉ ናት ምትለው ነገር አይታመንም ብትሆንም ችግር የለም ይህ ጉዳየ አይደለም ዋናው ነጥብ ለትግሉ አስተዋፅዋ ከፍተኛ ስለሆነ በበኩሌ አከብራታለሁ
Eshete Kassa Zewudie እሱስ ልክ ነህ እንደሁሉ ዝምስ ብል እልክ ይዞኝ እንጅ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እጅ እጅ ነው የሚለው ።
ለሚሰራላት አትሆንም እርግምት ያለባት አገር ነች
የስንት አርበኞች ልጆች ወድቀው ሲቀሩ መለስ ዜናዊን ከአድዋ አምጥተው አቀማጥለው ያሳደጉት እጀ አመድ አፋሽ ነች ነች
ለሚሰራላት አትሆንም እርግምት ያለባት አገር ነች
የስንት አርበኞች ልጆች ወድቀው ሲቀሩ መለስ ዜናዊን ከአድዋ አምጥተው አቀማጥለው ያሳደጉት እጀ አመድ አፋሽ ነች ነች
Eskiyalf Yalefal እውነት IsayasYirga እምትባል ሰው ስራህ ይህንን ምስኪን ህብረተሰብ የዞረ ነገር እማያውቅ ለማፋጀት ወያኔአዊ ተልኮህን ስራየ ብለህ እንደያስከው ጥርጥር የለኝም።

Write a reply…
ነጋ አድራስ ጎበዝ የጎን ሽኩቻውን ተው! ወንድማማቾች ስለሆናችሁ፣ በጎንዮሽ የሚደረግ ትግል ለጠላት ፌሽታ ነው። እባካችሁ ጠላታችን ላይ እንበርታ!
Asfaw Bekele ኢሳይስ ይርጋ
የፃፍከው በተወስነ መልኩ እቀበለዋለው ግን የአንድ ወገን ሆነ , እሸቴ ,
እስከምናዉቀው ደረስ የህዝቡን የአማራውን ጭምር በወያኔ መበደል ያንገበገበው አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ነው በዚህ ስራው አድንቀዋለሁ ዛሬ ብዙዎች ለግል ጥቅማቸው በሚራወጡበት ዘመን እሱ ግዜውን ገንዘቡን ለኢትዮጲያ ነፃነት ለሚታገሉ ድርጅቶች ና ሚዲያዎች ይረዳል ያ ክሬዴት ልንስጠው ይገባል ለቬሮኒካ ጭምር በምትፅ…See More

Amhara Rise እረ ይህ እንጉልፋቶ ቀፋፊ ፀረ አማራ ነዉ። ደደብ ነገር ነዉ። የአማራ ልጆች ጋር ነዉ የሚለፋደደዉ
LikeShow more reactions
Asfaw Bekele ብዙዎቻችሁ ለአማራ ተቆርቋራ መስላችሁ ፀረ ወያኔ የሆነ ወንድማችንን ለማሸማቀቅ መሞከረ ከቶም አይስራም: ከእሽቴ በላይየሆነ አማራ ማ ነው ? አንዳንዶቹ በአማራ ስም መነገድ አቁሙ , ወንድማችን ነው ፀረ ወያኔ የሆነበት ምክናያት ወያኔ ፀረ አማራ ስለሆነ ስለዚህ ቀስ ብሎ ከፊስቡክ ውጭ መነጋገር ይቻላል , በሜሲንጅር ላነጋገር ሞክሬ ነበር:
Lucas Anderson የሚበጀን ሁላችንም ወደጠላታችን ፊታችንን ማዞር ነው ዋናው ጠላታችንን ቁጭ አድርጎ መሰዋት የሚከፍሉትን መተቸት ወያኔ ነተ ነው
Eshete Kassa Zewudie ውድ ወንድሜ
አት ኢሳይያስ ይርጋ
አንተ በኔ ላይ የምታየው ነገር ምንድን ነው ?…See More
አት ኢሳይያስ ይርጋ
አንተ በኔ ላይ የምታየው ነገር ምንድን ነው ?…See More
ቡቹ የኔ ቡቹ የኔ ሲጀመር እሱ እራሱ እንኳን ማንነቱን ዜግነቱን የቀየረ አይደልዴ የተገባለት ቅንጥብጣቢ እንጂ የሚያንቆራጥጠው
LikeShow more reactions
Eshete Kassa Zewudie ተደብቆ ስድብ ቂቂቂ የተከዘፀ ማዲ ሰዎች መሆናችሁ እንዳይታወቅ ነው ።መደበቅ የተደበቀ ሰፀራ የያዘ ነው።
ሀቅ የያዘ እስከደም ጠብታ ነው አማራ አይደበቅም የተበደለ ነው እንደወንጀለኛ አይደበቅም ለአማራ መታገል እስከ ደም ጠብታም ውድ ሕይወት እስጀመክፈልም ነው ።
የኛ ጀግኖች ውድ ሕይወታቸው እየከፈሉ ነው እናንተ ደግሞ እየተከፈለ ያለውን መስዋዕትነት እያጣጣላችሁት ነው የአቶ ተክሌ የሻውን ንግግር መስማት ይቻላል ስለ ትጥቅ ትግል የተናገሩትን ።

Temesgen Hunegnaw በዚህ እድሜህ እንዲህ ደንቆሮ መሆንህን ሳይ ብዙም ባይደንቀኝም በአንተ እድሜና ከዛ በታች ያሉ ጓደኞችህ ለህዝብ የሚጠቅም ምሁራዊ ነገሮችን በመረጃ በማስደገፍ ሲፅፍ አንተ ግን እዚህ fb 24 ሰሀት ተደፍተህ ከንቱ ሰው መሆንህን ሳይ ግን ታሳሳዝነኛለህ ፡

Write a reply…
Zekarias Yeneneh የዋህ አይምሰልህ ተሳስተሀል ወድሜ እሽቴን አተውቀውም ጥሩ ሰው ነው ለማንኛውም ወድምህ ነው በሰከነ አደበት መነጋገር እጅ መዘላለፋ አይጠቅምም እራሳችን ነው የሚጎዳን የኛ አለመግባባት ለወያኔውች ደስታቸው ነው ስለዚህ ሁሉም ሰው በተቻለ መጠን መረዳዳቱ የተሻለ ነው እሸቴ አማራ ሲጎዳ የማይነደው ሰው አይደለም ሁላችንም አማራወች ሆነን መጨቃጨቁ ትግሉን ይጎዳል ለህዝቡ ስትሉ ተሸነፋ ተሸንፎ ማሸነፍ አለና
Eshete Kassa Zewudie ልብ በሉ በሰሜን ጎንደር በገበሬ የጎበዝ አለቂች ላይ የኘበአማራ ተጋድሎ ስም በኢየሩሳለፀም የተቀመጠ እንኳን አርማጭሆን ጎንደርን እግሩ ያልረገጠ ሰው ነው ታጋዮች በአደባባይ በሚዲያ ከመጀመሪያ ክፍል 1 ብሎ ዶክመንታሪ ፊልም የለቀቀው ክፍል 2 የሚባል ሰይቀርብ ይህ ሚዲያ ሕዳር 19/2016 ቀርቦ ከ3ቀን በሆላ በሰዎቹ ላይ ከበባ ተደርጎ በምስሉ ከታዩት 4 ወጣቶች ወደቁ ።
ይህ ግለሰብ እንደገና የተመለሰው በህዳር 26/2016 መርዶ ሊነግረን ነው
ይህ ግለሰብ እንደገና የተመለሰው በህዳር 26/2016 መርዶ ሊነግረን ነው

LikeShow more reactions
Eshete Kassa Zewudie ይህ ነው እንግዲ ከባሕር ማዲ ያለው የአማራው ትግል ውጤት

LikeShow more reactions
Tsige Anbessie አሁንስ በጣም የሰለቸ ነገር ነው ከኔ ውጭ ለአማራ የሚያስብ የለም የምትሉ አንዳንድ አስመሳዬች ሰለቻችሁን ሰው ሃሳብንም የመግለጽም ይሁን የፈለገው የፖለቲካ ጅርጅት ደጋፊ ይሁን ለምን እኔን ሃሳቤን አልደገፈም ብላችሁ የምትነታረኩ አስመሳዬች ሁሉም ዚዜውን ጠብቆ ይወጣል ሰው የፈለገውን የመጻፋም መብት አለው የሰው መብት ለመድፈር እና ዘረኝነቱ የወያኔ ይበቃናል ።
LikeShow more reactions
Eshete Kassa Zewudie በቤተ አማራውያን ኢትዮጵያን ያለው ሁሉ ፀረ አማራ ነው

LikeShow more reactions

Write a reply…
Eshete Kassa Zewudie ሀተታ ሀይለ ኢየሱስ” ጀግና” ቢያንስ ራሱን ደብቆ አያውቅም ቂቂ
Eshete Kassa Zewudie ሀተታ ሀይለ ኢየሱስ” ጀግና” ቢያንስ ራሱን ደብቆ አያውቅም ቂቂ

Eshete Kassa Zewudie “የአባት ሀገር መስራቹ” መሳፍንት ለቄሮዎች እንዲህ ነበር የፖሰተው

LikeShow more reactions

Meis Wollyewua Mimi replied · 4 Replies
Eshete Kassa Zewudie ልያ ፋንታ እንከባበር ድርጅት ለማፍረስ ውስጥ ከውስጥ መጣር ጀግንነት አይምሰልሽ አሁንም ምን እየሰራሽ እንደሆን መረጃው አለን ።
ማን ይሙት ለጎንደር ሕዝብ እየሰራሽለት ነው ? ወይስ እየሰራሽበት ነው?
ማን ይሙት ለጎንደር ሕዝብ እየሰራሽለት ነው ? ወይስ እየሰራሽበት ነው?
Hide 21 Replies
Eshete Kassa Zewudie አቶ ሙሉነህ እኔ የሜዳ አህያ መሆኔ ነው እንዲሁ ወድቄ የምቀር ።
ዳባት ወረዳ በነማን ቤተ ሰብ ስትሰቃይ እንደኖረች የዳባት ሕዝብ ምስክር ነው?
ዳባት ወረዳ በነማን ቤተ ሰብ ስትሰቃይ እንደኖረች የዳባት ሕዝብ ምስክር ነው?
Asnakew Abebe እሸቴ እራስህን ቻል። አንተን መምከር አይቻልም። የእኔ ዘር ማንዘር ለሃገር ሲሰው የኖሩ አርበኛ ጀግኖች ናቸው። እኔ አገው ነኝ ብለህኛል እናም ስለ ዳባት ሰው የት አውቀህ። ለማንኛውም ሁሉም ጋር ተናክሰህ አትዘልቀውምና ያመንክበትን ስራ። ትግላችን ፀረ ወያኔ እስከሆነ ድረስ ጎንደር ህብረት ውስጥ ጉልህ ሚና የምትጫወተውን እህታችንን ልያን መዝለፍ ምን አስፈለገህ? ባለፈው ሰሞንስ ከአሉባልተኞች ተደርበህ ስትሰድበኝ አልሰነበትክም? ዝም ያልኩህ መልስ ልሰጥህ አያስፈልገኝም ነበርና ነው። ለማንኛውም ስራ ነው የሚያስከብርና ጦርህን ወደ ጠላትህ ስበቅ። ሁላችንም የጎንደር ሰወች ነን። ጠላታችን ወያኔ ነው። ከዛ ወርደህ ከተገኘህ ተጎንብሶ መነጋገር አለመድንም።
Eshete Kassa Zewudie ዳባት እነማን ናቸው ከሕወሓት ጋር ሁነው በዘመድ አዝማድ ተቧድነው ሕዝብ ሲያሰቃዩ የኖሩት?
Asnakew Abebe የእኛ ቤተሰብ ሲገደል ሃገር ጥሎ ሲሰደድና ሲሰቃይ የኖረ ነው። ይህ ሃገር የሚያውቀው ነው። ለመሆኑ አስናቀውና አበበ ማን ይመስሉሃል? ለመሆኑ ከአጅሬ ዘር ማንዘራችን ከባድማው ተፈናቅሎ እንደቀረ ታውቅ ይሆን? ለመሆኑ አንተ አገው ከሆንክ እና ዳባት ካልኖርክ እንዴት ልትረዳው ትችላለህ። ይህን መልስ የምሰጥህ ላንተ ሳይሆን ማደናገር ልትፈጥር ስትፍጨረጨር ስላየሁህ ነው። ሳብ ስትልም የሁለት የጣልያን…See More
Eshete Kassa Zewudie የጃኖራውን የጠበረቱን ጀግና ሁሉ የአገው ዘር የሚባለው እንደናንተ የሕዝብ መጠሪያ ጠምሩ የሚባል እኮ ነው
።
ለምን የአገው ዘር እንደ ተባለ የምታውቀው ነገር የለም ።…See More
።
ለምን የአገው ዘር እንደ ተባለ የምታውቀው ነገር የለም ።…See More
Asnakew Abebe ደሞ ከድፍን የወገራ ህዝብ ጋር ልትገጥም ፈለክ?! ወገራ ላይ ጠምሩ ያልሆነ ማግኘት ይከብድሃል። በጅምላ ልወንጅላቹህ ካልክ ልክህን የምታውቀው አንተ ነህ። የወገራ ህዝብማ ከ1972 ጀምሮ ታሃት/ወያኔን ገጥሞ የኖረ ነው። ወያኔ ኢትዮጵያ በእጁ እስክትገባ ወገራ እጁን አልሰጠም። አሁን በዱር በገደል ማን እንዳለ መዘርዘር የለብኝም። በ1978 አጅሬ ላይ ታህትን ገጥመው የተሰውት አስናቀውና አበበ ታናሽ…See More
Alem Tirunhe ኧረ እባካችሁ ወገኖቸ ስንት ወገኖቻችን በየቀኑ በወያኔ እያጣን አሁን የእኛ እርስበእርስ እነደዚህ መሆን ምንድነው ። እግዚአብሔር ቢያድለን ሁላችንም በአንድነት ቁመን ዋናውን ጠላታችን መታገል ይገባን ነበር ካልሆነ ደግሞ ሁሉም ያዋጣኛል በሚለው መንገድ ይታገል በዛም ይሁን በዚህ አላማችን አንድና አንድ ወያኔን መታገል ነውና ። ነገርግን እኔ በምሄድበት መንገድ ካልሄዳችሁ ተብሎ እንደዚህ መባባል በጣ…See More
Leya Fanata Alem TirunheTir
አድናቆቴ ይድረስሽ፣ በወያኔ በደል በቁጭት የሚንገበገቡ የአማራ ልጆችን በየተራ፣ ሙሉነህን ፣ እኔን ከመዝለፍ አልፎ እንደ አሼዋ ዘሩ የበዛውን ከመላው ኢትዮጵያዊ በላይ ከህዋህት ጋር የሚፋለመውን የድፍን ወገራን አባት ጠምሩን በአደባባይ የሚዘልፍ ሰው ምን ትይዋለሽ?
እኛ በአግ7 አመራርም ሆነ አባላት ላይ ማንንም በአደባባይ ኮንነን አናውቅም። ግን በሚያሳዝን …See More

Eshete Kassa Zewudie በአፍ ብለጠት አይደለም ።
የሰደቡኝ ሁሉ አልጠላም መስሏቸው ነው ብየ ።
ልያ እምትሄጅበት እኔ ከምሄድበት ይለያል በማቃጠር ከሆነ ከምንሽም አልደርስ የዳባትን ጭቁን ሕዝብ ወያኔ ከገባ ጀምሮ በዘመድ አዝማድ እየተሿሿሙ እነማን በደል እየፈፀሙ እንደሆን የግፉ ሰለባ ከሆኑት አንደበት ሰነምቻለሁ ።…See More
የሰደቡኝ ሁሉ አልጠላም መስሏቸው ነው ብየ ።
ልያ እምትሄጅበት እኔ ከምሄድበት ይለያል በማቃጠር ከሆነ ከምንሽም አልደርስ የዳባትን ጭቁን ሕዝብ ወያኔ ከገባ ጀምሮ በዘመድ አዝማድ እየተሿሿሙ እነማን በደል እየፈፀሙ እንደሆን የግፉ ሰለባ ከሆኑት አንደበት ሰነምቻለሁ ።…See More
Leya Fanata ቃላት ላለመናገር ወስኛለሁ። ሴት ብሆንም የጄግኖች ወንድሞቼን ክብር እና የጄግና ህዝቤን የተጋድሎ ታሪክ ለመጠበቅ ስል ከዚህ በኋላ አልመልስም።
Eshete Kassa Zewudie አለምዬ የማትለወጭው ነሽ ስጠፋም አቋጣሪዬ ነሽ በመሳደብ ቢሆን እንደ ሙሉዬ የሚሰድበኝ የለም ግን ቅር አይለኝም ምክንያቱም እሷ የምታዬውን እኔ አላየውም እኔ ያየሁትን አላየችውም ቢሆንም የፖለቲካ ድርጅ ልታቋቁም ወይም ድርጅት ልታፈርስ አይደለም እንደ ግለ ሰብ ብዙውን በተግሳፅ ለመመለስ እንደሆን ነው የማየው ።
ብሎክ አታደርገኝም ብሎክ አላደርጋትም አንችም በመካከል ሁነሽ የምትሰሪውን አውቃለ…See More
ብሎክ አታደርገኝም ብሎክ አላደርጋትም አንችም በመካከል ሁነሽ የምትሰሪውን አውቃለ…See More
Alem Tirunhe ሁላችሁንም አመሰግናለሁ እኔ እናንተን ለመምከር እውቀቱም ይሁን ችሎታው የለኝም ነገርግን የወገኖቸ ስቃይ ስለሚያመኝና ስንቶቹ ሀብት ንብረታቸውን ትተው በየበርሀው እየተዋደቁ የእኛ እርስበእርስ መባላት ስላሳሰበኝ ነው ሁላችንም አንድ አይነት ህመም ስላለን ብንችል እንግባባ ባንችል ደግሞ አንነቃቀፍ ለጠላት ደስታ አንሁን ከማለት ነው።
ወንድሜ እሸቴ አሁንም ደግሜ የምልህ እባክህ ወደልቦናህ ተመልስና…See More
Kidist Abebe አለም እንደው ልፊ ብሎሽ እንጂ ይህ ሰው ጤና ነስቶታል! እባክሽ ማስታረቅም ሆነ ማግባባት የምትችይው ጤንነት የሚታይባቸውን ነውና አይኖችሽን ወደእውነታው ብቻ አቅኚያቸው!

Write a reply…

Write a reply…
አሞራው ምንአለ ባሻ ከዚህ ውስጥ ኮሚንት ለመስጥት አልፈልኩም ነበር ነገር ግን ብዙዎቻችን ከስድብ ላይ ያተኪረ ሥራ ስንሰራ ይታያል ብዙዎቻችን በስተጀርባ ማንን እያገዝን ነው ብዙዎቻችን በአማራ ስም የምንነገድ ስንቶቻችን ነን?ይልቁንስ ትልቁ የአማራውን ጠላት TPLF ላይ ለምን ትኩረት አይደርግም በስሙ ልንለግድበት አይገባም ተኩላዎችን ማጋለጥም አንዱ የትግል ስልት ነው የወያኔ ካድሪ ሁኖ አማራን ማሽማቀቅ መሳደብ አርበኞችን ግንቦት ሰባትን መዝለፍ ኢሳትን ይህ ነው ለአማራ ቆምን የሚባለ?
Eshete Kassa Zewudie Liya Fanta
የደረሰባት የለም ራሷን ነው ከዚህ ያስገባች ።
ብዙ ተሞክሮ አለኝ ከዚህ በፊትም ከባድ ፈተናዎች ገጥመውኝ ነበር አደባባይ ሳልወጣ ሞቴ የውሻ ሞት ሁነ ቀርቶ ነበር። ነበር በደንበር ተሻጋሪ በሕወሓት ገዳይ ቡድን ።…See More
የደረሰባት የለም ራሷን ነው ከዚህ ያስገባች ።
ብዙ ተሞክሮ አለኝ ከዚህ በፊትም ከባድ ፈተናዎች ገጥመውኝ ነበር አደባባይ ሳልወጣ ሞቴ የውሻ ሞት ሁነ ቀርቶ ነበር። ነበር በደንበር ተሻጋሪ በሕወሓት ገዳይ ቡድን ።…See More

Getahun Tesema እኔ የሚገርመኝ አንድ ነገርአለ ይህን የአንድነቱ። ሀይል ፓለቲከኛችከእንግዲህአንድነቱም ከመጣ እራሱ ግንቦት7 ኢሳትን ሚዲያ ጨምሮ አሁን ባለው ፊዴራል ሲስስተ ዲሞክራቲክ በማድረግ ብቻ እንደሚታገሉ ራሳቸው ይናገራሉ ውያኔ እሺ አለለም እንጁ ፍርቅም ይጠይቃሉ ግንቦት7 እንዳለውይሁን ከእንግዲህ እኮ ውያኔ ወዳም ይሁን ተገዳ የሚቃቃመው መንግስት በብሄሮች ማንዴት ነው ይህን ሁኖ እያለ ለምን አማራአማራ …See More
Mikiyas Adane ወንድም ኢሳይያስ ይርጋ እሸቴን ስለማታውቀዉ ነዉ እንጂ አሉ ከሚባሉት የአማራ ልጆች ዉስጥ በአንድኝነት ልትመድበዉ ምስጢር ልታካፍከዉ የምትችለዉ ሰዉ ነዉ በማንኛዉም ነገር በዉስጥ መስመር ብትነጋገሩ ግልፅ በግልፅ ማንነቱን ትረዳለህ። የምታደርገዉ ትልቅ ተሳትፎህ ግን እውነትም የጀግና ዘር ጀግና ነዉ እና አድናቂህ ነኝ። በርታ አመሰግናለሁ።
Ayalew Kebede አማራ ሆይ ገንዘብን ከኢሳትና ግንቦት 7 ልጅዎችን ከውሸት የኤርትራ ትግል ጠብቅ
Eshete Kassa Zewudie ልያ ፋንታ “ ሽርጣም ” ይትለዋን የተዋሰቻት ቅድስት ነኝ ከምትለዋ ነው

Eshete Kassa Zewudie አቶ ኢሳይያስ ይህ የቬሮኒካ ጽሁፍ ነው ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠቃሚው?

ענת אלמיהו ሀሀሀሀሀሀሀሀ
ኢሳትን;እንካን;አተ;ደደብ;መሀይም
ወያኔም;አልቻለም;ቆይአተ;አላማህ…See More
ኢሳትን;እንካን;አተ;ደደብ;መሀይም
ወያኔም;አልቻለም;ቆይአተ;አላማህ…See More
Eshete Kassa Zewudie እርስ በርሳችሁ ስትጣለዙም ማየት ያዝናናኛል።
የአንድነት አቀንቃኞች ማነንም ሲነኩ አይቸ አላውቅም እየተሰደቡም ዝም ብለው ስራቸውን ይሰራሉ የሞትም ፍርድ የካንጋሮው ፍርድቤ የቀያፋው ችሎት
የአንድነት አቀንቃኞች ማነንም ሲነኩ አይቸ አላውቅም እየተሰደቡም ዝም ብለው ስራቸውን ይሰራሉ የሞትም ፍርድ የካንጋሮው ፍርድቤ የቀያፋው ችሎት

Write a reply…

Write a comment…