ይሄን ሰቆቃ እና ግፍ ያዬ ሰው
እኔ አማራ ነኝ እኔ ኦሮሞ ነኝ ይላል?
እየተባለው ያለው አጉል ዘመን ያመጣው የዘር በሽታ በሕወሓት የተጋባባን ፈዋሹ መድኃኒት አንድነት ትብር መሆኑ እናውቃለን ።
በዚህ መንገድ እንዳንሄድ እያደረጉን ያሉት ቴንሽዬን መንደር ሊመሰርቱ የግልጥቅም ፈላጊብቻ ናቸው የብዙኃንን ጥቅም ለግል ስልጣን ለግል ጨጓራን ለመሙላት የታሰበች አጭር ሂሳብ ነው

Play