እናቱ ትግሬ ናት ግን ምድብ ሥራው አማራን መጉዳት ነው
የሀይለ ኢየሱስ ጓደኞ ፣ ጅጅ ሀይለ ኢየሱስ ትግሬ አይደለም እያለች ምስክርነቷን ትሰጣለች ።
ማንስ ጠየቃት ?
የሀይለየሱስ እናት የትግሬ ናት ትግሬ ለምን ሆነች እያልን አደለም።
ከትግሬም በላይ የህወሀት ካድሬም ነች ።
ምንጭ
ከ Mikael Arage Yimer
~ የሃይለየሱስ አዳሙን ማንነት አጋለጠ
ሙሉ መረጃውን ሊንኩን ክፈቱት
https://m.facebook.com/story.php…
እኒህ ሰዎች ያበዱ እንዳይመስሏችሁ
====================== ከበስተኋላ ስውሩ ዳይኖዘር የበረከት ስምዖን የ ዳግማዊ ጆሴፍ ጎብል
ፕሮፖጋንዲስቱ እጅ ሙሉ በሙሉ አለበት ።
ኃይለ ኢየሱስ ለዓመታት የዘለቀ በአማራ ሥም አማራን የሚጎዱ ነገር ሲሰራ የኖረ ነው ።
ሰዎች እንደዕብድ ያዩታል በፍፁም አላበደም ከፍተኛ ኢንበስት የሚደረግለት ግለ ሰብ ነው ።
ታሪኩ ረዥም ነው የዚህ ግለሰብ ።
በርግጥ ስብዕናውን ያጣ ሕሉና ቢስ ነው ስታዩትም ውቃቤ የራቀው እብድ ነገር ይመስላል ግን ዕመኑኝ እብድ አይደለም ።
በዚህ ቪዲዮ የተናገራቸው ሁለት ከባድ አማራን በእጅጉ የሚጎዱ ነገሮች አሉት ።
1/ የትግሬን ሕዝብ በሙሉ ያወግዛል ትግሬን በአማራ ስም ሁኖ ይሳደባል ግን የሕወሓት ሥም አያነሳም
2/ ሁለተኛው ደግሞ ከትግሬ ተሻግሮ በአማራ ሥም የኦሮሞን ሕዝብ በጥቅሉ ይሰድባል ።
@ ሁለተኛዋ የሕውሓት መልዕክተኛ ደግሞ
@ ጅጅ ነኝ የምትለው ።
1/ ኃይለ ኢየሱስን ትግሬ አይደለም አማራ ነው ነው ትለናለች እንግዲህ አማራን ወክሎ ነው የሚናገረው አማራን ይወክላል ለማለት ነው ።
ሁለቱም እያደረጉት ያለው በእጅ አዙር ሙሉ በሙሉ በአማራው ላይ ነው ።
2/ ሕወሓቶችን ታደንቃለች
3/ ስለ ኃይለ ኢየሱስ ትግሬ አለመሆን አበክራ ትናገራች ።
ማን ጠየቃትና ነው ።
የኃይለ ኢየሱስን ኃጢአት በአማራው ላይ ለጥፋ ስታበቃ የኦሮሞው ሕዝብ ከፈለገ አገር መበተን ይችላል ትለናለች።
ሁለቱም አክተሮች የሚሰለጥኑት በአንድ ነው ።
ከበረከት ተቋም ይህም አማራ ሳይወክለው ያችም እንዲሁ አንዲት ኦሮሞኛ ቃል ሳታውቅ የኦሮሞን ሕዝ ሳይወክላት ነው ።
ድራማውን የሚሰሩት በአንድ ነው ።
ከበስተጀር የሕዝባዊ ወያነ ሓርነት እጅ የነበረከት ስምዖን ቀመር የነ ጌታቸው አሰፋ ተግባር ነው ።
