ወገን አንድ ነገር መለየት አለብን
ማንኛውም የ9ኙ ክልል ባለሥልጣናት የራሳቸውን ኢምፓየር ገንብተዋል
ለ27 ዓመታት ከስልጣን ብቻ ሳይሆን ከሀብት ማማ ላይ ወጥተዋል ለዘመድ አዝማድ ጠቅመዋል
ይህ ክል የሚባለው ከኢትዮጵያ መፍረስ በኋላም የየራሳቸው የጎሳ መንደር ቆርቁረው እንደ ዘመነ መሳፍንት በሥርወ መንግሥት መንገሥን ፈልገዋል ።
ቲኒኒሽዬ የጎሳ መንግሥታት ለታላቋ ትግራይ ገባሪ ሁነው መኖርን መርጠዋ ለዚህ ነው የአንድነቱን ኃይል የሚመቱት የዘር ገመዱን የሚፈትሉት የሚያከሩት በውጭ ቸኘዓለም የሚኖሩት የጥቅም ተካፋዮች ። 
ለዚህ ደግሞ ፈጣሪው ሻሚው ሻሪው ለዚህ ያበቃቸው የትግሬ ነፃ አውጭ ነኝ ባዩ ሕወሓት ነው ።
ምናልባት በኦሮሞው ሕዝብ መካከል ሕወሓት በበቂ ሁኔታ ሰርጎ መግባት (ፐኔትሬት) ማድረግ አልቻለም የኦሮሞኛ ቋንቋን የሚናገሩ ከኦሮሞ ጋር ተመሳስለው የሚኖሩ የቅርብ የሥጋ ዘመድ ተጋሩ የሏቸውም ።
አማራ ላይ ከሄድን ግን አማረኛ ተናጋሪ ትግሬ እንዳለ ብአዴን የሚባለው ተቆጣጠረውታል ።
ሁሉም የአማራ ድርጅት የሚባለው ብአዴን ውስጥ የተቀመጡት የአማራ
ሥነ –ልቦና በሌላቸው የተለያየ ዘውግ ባላቸውና እና ከትግሬ በመጡ አማረኛ ተናጋሪ በሆኑ ከእግር ጥፍሩ እስከ ራስ ፀጉሩ የተያዘና የተከበበ ነው
በ ትግሬ ቀመስ የተበተበ ድርጅት ነው ።

ስለዚህ አዲሶቹ ኦህዴዶች እየተሸወዱ ነው ።
ብአዴን የአማራው ተወካይ መስሏቸው የባሰ የሚያስበላቸው የጀመሩትን ፀረ ሕወሓት ትግል የሚቀለብስባቸው ነው የሚሆነው ፣
ከሕወሓት ይልቅ ብአዴንን ሊጠነቀቁ ይገባል ።

ብአዴን ለትግራይ ጥቅም ለ27 ዓመታት እንደቆመ ነው የምናውቀው ።
የአማራን ለምና ድንግል መሬቶችን እየፈረመ ከመስጠት ጀምሮ የአደራ እስረኛ እያለ ባለብሩህ አዕምሮ ወጣቶችን ቆፍጣና ገበሬውዎችን ትግሬን ይጠላል ተብሎ የተጠቆመባቸውን የአማራ ወጣቶች የአማራ ክልል በተባለው የአማራ ግዙፍ እሰር ቤት ብአዴን የአማራ እስረኛ ጠባቂ ነው ።
አማራ በሚባለው ክልል ከሕወሓት ትዕዛዝ እየተቀበለ አማሮችን እያደነ እያፈነ ለትግሬ እያሳለፈ ሲሰጥ የኖረው ብአዴን ነው ።

በቅርቡም ከጭልጋ መለስ የቅማንት ጭንብል ለለበሱ ትግሬዎች አሳልፎ ሊሰጥ አረየሰራ ያለው ብአዴን ነው ።No automatic alt text available.

ብአዴን ከሕወሓትም በላይ ፀረ ኢትዮጵያ ፀረ አንድነት ነው ።

ለዚህ ነው አማራ አማራ የሚሉ የሕወሓት ዕጓለ ማውታ በዓለም ዙሪያ ያሰማራው በአማራ ሥም ብአዴን ነው ።
ሁኔታዎችን በደንብ እንመርምረው ላይ ላይኑን አንለፈው ጥሉቁም ውስጥም እንግበሰና ሀቁን እንየው ። ይህ ነው ዕውነታው ።
ሕወሓት ብአዴንን በደንብ እንወቀው ትግላችን ግልፅና ለምንስ እንደምንወድቅ ካላወቅን ፋይዳው ምኑ ላይ ነው ። ።

Image may contain: one or more people and people standing