Zewdu Abay added 2 new photos.
ከእርሻ ውሎ ሲመለስ ማንም ሰው ሳያይ በአብርሃጅራ መከላከያ ሰራዊት ታፍኖ ከ15ቀናት እስር በሁዋላ የተፈታው 3ቀናት በጉድጓድ ተቀብሮ በበርበሬ እየታጠነ ልብሱን አስወልቆ በዱላ የተቀጠቀጠው ከግለሰብ መሳሪያ መጥፋት ጋር በጥርጣሬ ተይዞ ከእነ ቁራሽ ዳቦ የተነፈገው አቶ ማሩ ወ/ጊዮርስ(ቄሴ) በአካሉ ላይ ጉዳት እንደደረሰበገለፀ።እያነከሰ ይገኛል።አሁን በ3ሽህ ብር ዋስ ተለቋል።ከወንጀሉ ነፃ ነው።ለስቃዩ ማን ሀላፊነቱን ይውሰድ?ሰውነቱ በጣም ከስቷል፤ገርጥቷል።ፍትህ ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን!
ከእርሻ ውሎ ጉዳት እንደደረሰበት? ሰውነቱ በጣም ከስቷል ፤ ገርጥቷል!
