ዋልድባ ገዳም ሰሜን ጎንደር
==================
የትግሬው ነፃ አውጭ ነኝ የሚለው የ tplf መሥራቹ ከሆነው አንዱ በአይተ አባይ ፀሀዬ የተመራው የጎንደር ቅርስ የሆነውን ዳግማዊ ኢየሩሳሌም ተብሎ የሚታመንበትን ቅዱስ ሥፍራ ለማጥፋት ፕሮጀክት ተነድፎ በዚህ ቅዱስ ቦታ ላይ ከፍተኛ ጥፋትን አድርሷል።
:— ታለቅ የሀገር ሀብት የተፈጥሮ ደኖችን ተጨፍጭፏል ።
ከ15 በላይ አብያተ ክርስቲያን ፈርሰዋል የበርካታ ለዘመናት ሰዎች የተቀበሩበት የመቃብር ቦታዎች ታርሰዋል በብዛት የጎንደር አርበኞችና ታዋቂ ሰዎች የጎንደሬዎች አፅም ሜዳ ላይ እንዲበትን ተደርጓል ።
ወልድባ ገዳም በሰሜን ጎንደር በሰሜን አውራጃ በአዳርቃይ ወረዳ የሚገኝ ሲሆን ።
ይህ ገዳም ሰፊ ለምና ድንግል መሬት በዙሪያው ጥቅጥቅ ያለው ደን አርማደጋ የሚባለውን ሰፊ ጫካ ያካትታል ።
የዋልባ አፀደ ገዳም በጣም ሰፊ ነው ነገር ግን በዋልድባ ክልል የሚገኝ ድንግል ምድር ለእርሻ እንዳይውል የተከለከለ ወይም የተወገዘ ነበር ።
የዋልድባ አፀደ ገዳም ክልል ውስጥ ከደረስክ ከየትም ይሁን ማንም መቅበር መቀበር ይቻላል አፈሩ የተቀደሰ ነው ይባላል ጎንደሬዎች በኢትዮጵያ ክልል ባሉት ክፍለ ሀገር ሲሞቱ በኑዛዜ ዋልድባ ቅበሩኝ ነው የሚሉት ከውጭ ሀገር ሳይቀር ሲሞቱ አስከሬን ተጓጉዞ ዋልድባ ነው አፅሙ የሚያርፈው ይሄን ታላቅ የተስፋ ምድር ነበር ጎንደሬው የተነጠቀው ።
በዚህ የተከበረ ገደሰም የጎንደር መናንያንን እየተደበደቡ የናንተ ምድር አይደለም እየተባሉ በነ ሲሳይ መረሳ እየተገረፉ ና እየተገደሉ ከ20 በላይ ሲሳደዱ ኑረዋል ።
እጀ ረዥሙ ሕወሓት ከዋልድባ ተሰደው እና ተባረው በሌላ አብያተ ክርስቲያን በጎንደር የሚኖሩት እነሆ እያደነ ወደ ማዕከላዊ ምድራዊ ገሀነም እያስገባቸው እንደሆን እየሰማን ነው ።
በማዕከላዊ እነዚህ መንፈሳዊ አባቶች ልክ የፖለቲከኞቹ ዕጣ ፈንታ በነሱ ላይም አፀያፊ ነገር እንደሚፈፀምባቸው ይገመተሰል ።

Image may contain: sky, outdoor and natureImage may contain: 5 people, people standing and outdoor