እውነት የያዘ ሰው በዘር በቀለም በዝምድና አያምን ።
እኛው ለኛው ሰው ሲበደል ከጎረቤት እያየን ለምን ብለን የማንጠይቅ ፈሪዎች ነን።
በዛ በጨለማው ዘመን ጥቁር ሕዝብ እንደሰው በማይቀጠርበት ዘመን ከአውሮፓ ያው ከእንግሊዛዊ ቤተ ሰብ ከእንግሊዝ ሀገር ተወልደው እውነትን ለመፈለግ ኢትዮጵያ ድረስ በመምጣት ከተበዳይ ወገን በመቆም ሕይወታቸውን ከሀገረ ኢትዮጵያ ጋር ያቆራኙት የኢትዮጵያ ጥኑ ወዳጅ ታላቅ ባለውለታ የልጅ ልጁ ፕ: አሉላ ፓንክህረስ እናመሰግናለን ።



