የአኖሌ ሀውልት እና የመለስ ዜናዊ ትውፊት
=======///////================
የአኖሌው ሀውልት የሰፊውን የኦሮሞንሕዝብ የሕውሀት ንቀት የታየበት መሆኑን ይገልፃል ።16142512_10208268269205454_2178925905696337880_n
በሕውሀት ድርጅት በመለስ እይታ ጠቅላላው የኦሮሞ ሕዝብ ምስኪን የተደረገበት ነው ።
የኦሮሞ ሕዝብ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በነፃነት ተጋድሎው የወደቁት ጀግኖችን የካደ ኦሮሞ ሕዝብ ሲገደልና ሲጨቆን የኖረ ። በሀገሩ ምንም ያላደረገ ምስኪን እንደሆነ የሀሰት ታሪክ የተፈበረከለትን እንዲቀበል የተደረገበት ሁኔታ ነበር ።
* ኦህዴድ በተሰኘው ካድሬ በኦሮሞው ሕዝብ ሥም የተቋቋመው ድርጅት አማካኝነት ነው ።
#ይህሀውልትየንቀትሀውልትነው
ኦሮሞው ሕዝብ መሞት ብቻ ነው እንዴ ታሪኩ ?
እንዴት ነው በአፄ ሚኒሊክ ጦር ብቻ 5 ሚሊየን የታረዱት?
*ጡት ተቆረጡት ተብሎ ሲነገር የኦሮሞ ሕዝብ ዝም ብሎ የታረደው እንደ በግ ?
የኦሮሞ ሕዝብ በጀግንነቱ የታወቀ ለመሆኑ ጎንደርያን ሲብላይዜሽን በተባለው ዘመን የኦሮሞን ሕዝብ ጀግንነት ለኢትዮጵያ ነፃነት እና ታሪክ ያደረጉትን ጉልህ ሚና የታየበትን ታሪክን የካደ ነበር።
ዛን ዘመን የነገሥታቱን ዜና መዋዕል መመልከቱ ታላቅ ምስክር ነው ።
ዛሬ ላይ እንኳንስ ከመቶ ዓመታት ቀርቶ አድዋ ላይ የኦሮሞ ልጆች ያደረጉት ተጋድሎ16174805_10208268269445460_7980391914338090335_n
“ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ ”
የነ #አባነፍሶ_ባልቻ የነ #ገበየሁ ታሪክ ተክዶ
የምስኪን ሀውልት የተሸናፊነት ሀውልት መለስ ሲያቆምለት ልክ ነው ብሎ መቀበል አስቂኝ ነበር ።
#ንቀትን አምኖ እንደ መቀበል ነው የሚል ግምት አለኝ ።
ለነገሩ ይህ ሀውልት እንዲፈርስ ከማይፈልጉት ሰዎች አንዱ ነኝ ፣ ለምን? ብሎ ለሚጠይቀኝ መልስ አለኝ ።
*#የትግራይ ነፃ አውጭ ድርጅት (ሕወሀት) ለፀረ አማራነቱ በግልፅ የዘር ማፅዳት የቅድመ ዝግጅት ከሠራቸው ቋሚ መረጃዎች አንዱ ሁኖ በአማራው ላይ ለፈሰሰው የንፁኃን ደም ቋሚ ምልክት ነው ።
@ የሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ tplf/ሕወሀት በሰብዓዊ ወንጀል ፈፃሚነቱ ዘለዓለማዊ መታሰቢያ ሁኖ እንዲኖር ካለኝ ምኞት ነው ።
በትግራይ ሕዝብ እና በአማራው መካከል ለተፈፀመው ዘር ማጥፋት መለያ ነው ።
TPLF የትግራይ ሕዝብን ወክሎ ያለምንም ርህራሄ በጭካኔ አማረኛ በመናገራቸው ወንጀል ሁኖ ታርደዋል ።
*ሕውሀት ላደረጋቸው ፋሽሽታዊ ተግባር ቋሚ ምስክር ሁኖ ዘለዓለማዊ ምልክት ይሆናል ።