#The Children’s of Mosoloni and Graziani Mafias are Behind TpLf Regime!! The battle of Adwa is not over yet!!!
ወጣት ጀጃው ሙሉጌታ ስንቄ በወያኔ ተገደለ፤
ታች አርማጭሆ ወረዳ አሸሬ ከተማ ላይ የወያኔ ወታደሮች ከመሬት ተነስተው ሞተር ሳይክል በማሽከርከር ላይ በነበሩት ሁለት ወንድማማቾች ላይ በቀጥታ ጥይት በመተኮስ ወጣት ጀጃው ሙሉጌታ ስንቄን ሲገድሉ፣ ወንድሙ ቆስሎ በህክምና ላይ ይገኛል። ትናንት የደርግን አስከፊ ስርዓት ለመጣል በተደረገው ትግል አርማጭሆ ወረዳ ጠባሪ ሉቃስ ላይ በአንድ ቀን ከሰባት የትግል ወንድሞቹ ጋር መስዋት የሆነው የዋለልኝ ስንቄ የወንድም ልጅ ዛሬ በወያኔ ጨፍጫፊ ስርዓት በግፍ ተገድሏል። — feeling sad.
Image may contain: 1 person , sunglasses and closeup
ወጣት ጀጃው ሙሉጌታ ስንቄ በሕውሀት ታጣቂ ተገደለ፤ #The Children’s of Mosoloni and Graziani Mafias are Behind TpLf Regime!! The battle of Adwa is not over yet!!!
