14067530_10206985817464962_5609782226151304244_nመልክት ለአዲስ አበባ ልጆች
አዲስ አበባ የሁላችን መዲና ብትሆንም አዲስ አበባ ተወለድን ባዮች አዲስ አበባን የኛ ነው ብልው ይመፅደቁባታል። ያልገባቸው ግን አዲስ አበባ አዲስ አበባ የምትሆነው ዳሩ ባላገሩ (በነሱ አጠራር ክፍለ ሀገሩ ) ደህና ከሆነ ብቻ ነው። በዚህ ከቀጠለ አዲስ አበባ ስልጣኗን ለመቀሌ ታስረክብ እና ያሁሉ መመፃደቅ ገደል ይገባል። የአዲስ አበባ ልጅ አገሩ ሰፈሩ ናት። ቦሌ፣ ቄራ፣ ካዛንችስ፣ መረካቶ፣ ፒያሳ፣ ፈረንሳይ፣ ስድት ኪሎ፣ አራት ኪሎ፣ ቀበና ወዘተ ተርፈ። በቃ በተለይ ደግሞ በዚህ በውጩ አለም ያሉ የአዲስ አበባ ልጆች ኢትዮጵያቸው በአንድ ካሬ ኪሎ ሜትር የማትሞላ ሰፈራቸው ናት። ግን ያልገባቸው የኢትዮጵያን ሃብት ከወያኔ ባላነሰ ከእፍታው ላጥ አድርጎ የበላ እንደ አዲስ አበባ ልጅ የለም። ጤፍ፣ ማር፣ ቅቤ፣ ቡና፣ ፍራፍሬ፣ በቆሎ፣ ጫት፣ በግ፣ በሬ ሌላም ሌላውም የእየለቱ ጉርስ የሚመጣው ከክፍለ ሀገር ሆኖ አዲስ አበበ ልጅ በክፍለ ሀገር ገበሬ ክንድ ላይ ተንሰራፍቶ ነገር ግን የተንተራሰውን ክንድ እንኳ አያመሰግንም። ሌላ በኢትዮጵያ ስም የሚመጣው እርዳታ፣ ቱሪስት፣ ለሰራ የሚመጣው ፈረንጅ ሌላም ሌላውም ጥቅማ ጥቅም ለ አዲስ አበበ በተዘዋዋሪም ሆነ በቀጥታ የ አዲስ አበባ ህዝብ ነው የሚያገኘው።
ዛሬ የ አዲስ አበበ ተፎካካሪ መቀሌ ብቻ ናት። የመቀሌው የራሱ የሆነ ጉድ ያለው አሳፋሪ ተግባር ነው። የወያኔ በደልና የኢትዮጵያውያን ደም ያለበት እድገት ነው። የ አዲስ አበባው ግን ከዚያ የተረፈ ከየክፈለ ሀገሩ የመጣ እና በየ አንዳንዱ ኢትዮጵያውያን ስም የተለመነ ገንዝብ ነው። ታዲያ የ አዲስ አበባ ወጣትም ሆነ ህዝብ ብዙ እዳ አለበት። ደግነቱ ዛሬ ቁልፍ ቦታ የሚባሉት የ አዲስ አበባ ቦታዎች ከተወላጁ ከ አዲስ አበባ ህዝብ ተነጥቀው በትግሬ እየተያዙ የ አዲስ አበባ ወጣት የትግሬ ተላላኪ ወይም ፀሃፊ ሆኖ ቢቀጠር ነው። ግን ይህ ሁሉ ችግር ለ አዲስ አበባ ወጣት አልገባውም ። ዛሬ በ አማራ እና በኦሮሞ ህዝቦች የሚደረግ ትግር የ አዲስ አበባን ህልውና ለመጠበቅ ተብሎ እንደሆን አልገባውም። የሚያዛዝነው ግን የ አዲስ አበባ ወጣት ቀኑን የሚያጠፋው የ ምእራብያውንን አገር ውድቅ ባህል እና የእንግሊዝን የፕሪሜር ሊግ ሲኮመኩም ነው። የ አሁን ዘመን የ አዲስ አበባ ልጅ የ አሜሪካን ግዛቶ ከነ ከተሞች በቃሉ ሲያውቅ የድሮ የኢትዮጵያ ክፍለ ሀገራትን የት የት እንዳሉ አያውቅም። በ አብዛኛው ከ አዲስ አበባ ወጦ ስለማያውቅ ፍቼ ሶማሌ ጠረፍ ያለች ሲመስለው ባሌ ደግሞ የ ኤርትራ አዋሳኝ ይመስለዋል። ልቡም በድኑም ያለው አሜሪካ ነው። አሜሪካ ያለው የ አዲስ አበባ ልጅ ደግሚ ኢትዮጵያ ማለት ሰፈሩ ብቻ ናት። ዛሬ በ አሜሪካ ያሉ የ አዲስ አበባ ልጆች በቆንጆ ሁኔታ ልባቸው ፏ ብሎ ስለ ኢትዮጵያ የሚያወሩት የሰፈራቸው ልጆች ካገኙ ብቻ ነው። በቃ ከነሱ በላይ የሰለጠነ የለ፣ አራዳ የነሱ ሰፈር ልጅ ብቻ፣ ቆንጆ የነሱ ሰፈር ብ ቻ ሆኖባቸው የ አሜሪካው የ አዲስ አበባ ልጅ አእምሮው ጠባብ ከመሆኑ የተነሳ የሌላ የ አዲስ አበባ ሰፈር ልጅ ልክ ከ ኢትዮጵያ ውጭ የመጣ ይመስላቸዋል። ይህ ጠባብነታቸው የሚገርመው የሚያዝኑም ሆን የሚደሰቱት የሰፈራቸው ልጅ ከሞተ ወይም ካገባ ነው። ለምሳሌ አንድ ሰው ሞተ ከተባለ ቀብር የሚሄዱት ያ ሰው የሰፈራቸው ሰው ከሆነ ነው። የ አዲስ አበባ ልጅ ጠባብነት ከትግሬ ይብሳል። ኢትዮጵያንም ያስጠቃት ያ ነው። ዛሬ የአዲስ አበባ ልጅ ኢትዮጵያ ተወረረች የሚለው ሰፈሩ ስትወረር ነው። ለምሳሌ የኢትዮጵያ አንድ ክፍለ ሀገር ለሌላ አገር ሲሰጥ ዝም ብሎ የሰፈሩ አሮጌ ቤት ለምን ፈረሰ ብሎ አገር ያዙልኝ ብሎ ይደነፋል። አምስት መቶ የኦሮሞ ተማሪወች ሞቱ ሲባል እንዳልሰማ ሆኖ ሮኒ ጎል ሳተ ብሎ ያቅራራል።
ግን ያንን ከርሱን የሚሞላ ማን እንደሆነ፣ የ አዲስ አበባ የደም ስር ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሆነ ይህ ሁሉ የሚደረገው ሞትና ትግል የሱን ህልውና ለማስከበር መሆኑን አያውቅም። ለ አዲስ አበባ እድገት ፎቅና ባቡር ወይም ቀለበት መንግድ ብቻ ይመስለዋል። ግን የወደፊቱ የመኖር ህልውናው በጥቂት ግለሰቦች (ትግሬወች) ብቻ ተይዞ እሱ ለባርነት እየታጨ መሆኑን ልብ አላለም። የ አዲስ አበባ ወጣት የcropped-11223896_10204848312828682_2811747474628687369_n.jpgሚታዬው ሴቱ የሞተ ሰውም ይሆናል የፈረስ ፀጉር (ዊግ) አድርጋ ፌክ ቪክቶሪያ ሴክሬት ሎሽን ይዛ ቻይና በተሰራ ፌክ ጉቺ ቦርሳና ፌክ መነፀር አጊጣ ፈረንጅ መጥበስ ሲሆን ወንዱ ድግሞ ያ መከረኛ ከርዳዳ ፀጉሩን አንጭፍርሮ በቻይና በተሰራ ፌክ ስክኒ ጂንስ እና ፌክ ጫማ እየነጠረ መከረኛ ጫቱን በጉንጩ ወጥሮ ቀኑን ሙሉ የሆሊውድ አክተሮችን ስምና የቤት ስፋት ሲያጠና ይውላል።

ሌላው የ አዲስ አበባ ህዝብ ያልተረዳው። በ ኢትዮጵያ ስታስቲክስ ህዝብ ቆጠራ መሰረት ወያኔ ሆነ ብሎ የአዲስ አበባን ህዝብ ከኦሮሞ ሃያልነት ወድ ትግራይ ሃያልነት በህዝብ ብልጫ ለማስፋት እና የንግድ፣ ኢኮኖሞ፣ ባንክ፣ ትራስፖርት፣ ሚሊተሪ፣ ኢሚግሬሽን እና ሌሎችንም አውጣሮች በቅርብ ለመቆጣጠር ዛሬ አዲስ አበባ በትግሬ ብዛት ከትግራይ ክልል ቀጥላ ናት። ያ ማለት የትግራይ ተወላጆች ሆነ ተብለው መሬትና ኮንዶ እየተሰጣቸው አዲስ አበባን የተቆራጠሩ ሲሆን ዛሬ በ አዲስ አበባ በግልና በሀብታም ሰፈር (ቦሌ) የሚማሩ ተማሪወች ትግሬወች ናቸው። ይህም ማለት አዲስ አበባ ላይ ለወደፊቱ ብዙ ትግሬ የሚኖር ሲሆን የኦሮሞ፣ አማራና የሌላው ቤተሰብ ልጆች መላው ጠፍቷቸው እተተሰደዱ ናቸው። ለዚህም ታላቁ የቅርብ ጊዜ ማስረጃ አይሲስ አንገራቸውን የቆረጣቸው ናቸው። በ አሁኑ ወቅት የ አዲስ አበባ ልጅ በስደት ላይ ነው። አዲሱ የ አዲስ አበባ ትውልድ ትግሬ እና ከትገሬ የተወለድ ስለሚሆን ለወደፊቱ የ አዲስ አበባ ቋንቋ ትግሪኛ ሳይሆን አይቀርም። ትግሬወች ከሌላው የ ኢትዮጵያ ክፍል ሙጥጥ ብልው ሲወጡ በተራቸው ደግሞ አዲስ አበባ ያለውን ትግሬ ያልሆነ ዜጋ በዱላ እያሉ እንደሚያስወጡት ጥርጥር የለኝም። ታዲያ የ አዲስ አበባ ወጣት ቁጭ ብሎ የሚጠብቀው ትግሬን ማስወጣት ሳይሆን ትግሬ እንደ አህያ እየነረተ ግማሹን በሞያሌ፣ ግማሹን በቦሌ (የቀናው) ሌላውን በሰላሌ፣ በኮልፌና ና አራቱም አቅጣጫ እስከሚያስወጣው ድረስ ነው።

Image may contain: one or more people, outdoor and text