የማስጠንቀቂያ ደወል ለሕውሓታውን images (3)
==========<©>==========
ኮሎኔል ደመቀን አፍናችሁ ለመውሰድ ባደረጋችሁት ሙከራ የሕዝብን ቁጣ አይታችኋል ያተረፋችሁት ነገር መኖሩን በእኛ በኩል አናውቅም እናንተ ነው የምታውቁት ትርፍ አገኛችሁ ብለን እኛ የምንገምተው ጥላቻን ከናንተም አልፎ በጋሻነት በምትጠቀሙበት ለትግራይ ሕዝብም ጭምር ነው ።
በትግራይ ሕዝብ ስም የትግራይን ሕዝብ በስሙ እየተጠቀማችሁ እንደ ሰብዓዊ ጋሻም አድርጋችሁት ከሌላው ወገኑ ነጥላችሁት የኢትዮጵያውያንን ወጣቶች ገና ያልቦረቁ ታዳጊ ወጣቶች ደም ማፍሰስ ነው ።
አሁን ላይ ደግሞ ሥልጣን ያሳብዳል ይባላል
መቸም ሁላችሁም እንደማታብዱ እርግጠኛ ነኝ ።images (2)
ጊዜው አልመሸም አሁንም የጥፋት ባቡሩን ፍሬኑን ያዝ አድርጉት ።ይህ ፍሬን ከተበጠሰ ማስቆም አይቻልም
ሂትለር ራሻ ድረስ ዘምቶ ነበር መጨረሻው ግን በርሊን ልትታደገው አልቻለችም የናንተም ዕጣ ፈንታ ተመሳሳይ ነው የሚሆነው።
አባይ ወልዱ ልብ በል ሂትለር ምድር ልትደብቀው አልቻልችም በመጨረሸዋ ሰዓት ሚስቱንና ልጆቹን ገድሎ በእሳት አጋይቶ እራሱንም ነው ያጠፋው ።
አይተ አባይ ወልዱ እድለኛ አትመስለኝም በዚህን ሰዓት የሕውሓት ሊቀ መንበር ነህ በሕውሓት ትዕዛዝ የምትፈፀመው ሁሉ ከአንተ ዓውድ ውጭ አይደለችም ይመለከትሀል
አይተ አባይ ከጎንደር እጅህን አንሳ የኢትዮጵያ ሕዝብ አሁን ላይ ከጎንደር ጋር ነው ።
ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ንጉሳችን ነው ።
ገና በአፄ ቴዎድሮስ ሥም ይነግሳል
እርምህን አውጣ ሞት የማይፈራ ትውልድ ላይ ነህ አሁን ያለኸው የ1975— 1983 የነበረው አይደለም ።
ጌሙ ተቀይሯል

Image may contain: 1 person
Boost Post