——እኔ ትግሬ አልጠላም——
========<©>========
እኔ ትግሬ አልጠላም አብሬ አድጌአለሁ
እኔ ትግሬ አልጠላም አብሬ በልቻለሁ
እኔ ትግሬ አልጠላም ፊደል የቆጠርኩት ከትግሬዎች ጋር ነው ።
እኔን አልዋጥልህ ያለኝ እኒያ አብሬ ያደግኋቸው የትግራይ ተወላጆች እንደ ስጋ ዘመድ አያቸው የነበረ አሁን ላይ ተቀይረው በወገኖቻችን ላይ ሕውሓት እየፈፀመው ያለውን መከራ ልትነግራቸው ስትፈልግ መስማት ቀርቶ የኢትዮጵያ መንግሥት የሚባለውን የሚፈፅመውን ስትነግራቸው አንተ ትግሬ ስለ ምት14067530_10206985817464962_5609782226151304244_nጠላ ነው ይሉኃል ። አጥብቀህ ከተከራከርክ ምን ታመጣለህ ይሉሀል ።
በነሱ ቤት የኢትዮጵያ መንግሥት ማለት ፣ ትግሬ ማለት ነው ኢትዮጵያም ማለት ትግራይ ማለት ናት ።
ካበዛህም ትገባታለህ ይሉሀል ኢትዮጵያን እንደ እናታቸው ቤት ይቆጥሯታል ።
ሕውሓት ማለት ሕዝብ ትግራይ ማለት ያለው ሳሞራ የኑስ ለትግራይ ወጣቶች ሰብስቦ የተናገረው ትክክል ነው ማለት ነው በይትኛው ዓለም ኑር ሕውሓት ብለህ መጥራት ቀርቶ የኢትዮጵያ መንግሥት ብለህ በክፉ ካነሳህ አንድ የተወጋረሰይ ሰው አስር ጊዜም ብትወደው የፈለገውን ብታደርግለት አንተ ጠላቱ ነህ ።
እኔን እጅጉን እያሳሰበኝ ያለው የሕውሓት መጨረሻው ነው ።
ህውሓትን ከጀርመኑ ናዚ ለይቸ የማይበት ነገር የለኝም ።
አንድ ዓይነት አይዲዮሎጅ ነው ያላቸው ።
በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የጀርመን ናዚዎች ልክ እንደትግራዩ ነፃ አውጭ ሕውሓት በመጀመሪያ የአውሮፓን ይሁዲ በየሚኖሩበት ከተማ በመላው አውሮፓ የማፈናቀል ሥራ ነበር የተደረገShagiz Shagi's photo.ው ።
በአውሮፓይ ይሁዳውያን ላይ የጀርመኑ የናዚ ፕሮፖጋንዳ ‪#‎በጆሴፍ_ጎብልስ‬ የሚመራው በይሁዳውያን ላይ የሥም ማጥፋትና የማንቋሸሽ ሥራ ነበር ይደረግ የነበረው ።
ልክ አሁን ላይ የሕውሓት ፕሮፖጋንዳ ‪#‎በወዲ‬ ‪#‎ካሕሳይ_ጌታቸው‬ እረዳ አማካኝነት ‪#‎ትምክህትና_ነፍጥ‬የሚባሉትን ሥም በሕውሓት ተለክተው ለአማራ ለሚለብሰው በግጥሙ የተሰፉለት ቀሚስ ናቸው ።
ሕውሓት በአማራው ላይ የሌላውን ብሔረ ሰብ በአማራው ላይ ማነሳሳት ብቻ ሳይሆን ካድሬዎችን ፣ የጎሳ የጦር አበጋዞችን ፣ ሚሊሻዎችንም አሰልጥኖ በመቅጠር ደመዝ በመክፈል ከኋላ ሁኖ በአማራው ላይ ከፍተኛ ጭካኔ የዘር ማፅዳት ሲያከናውን ቆይቷል ሕውሓት ኢትዮጵያውያንን ለማጥቃት ከሱዳን ጋርም ደቦ ገጥሟል በጎንደር በኩል የሚታየው ይህንኑን ነው ።
በአውሮፓ ይሁዳውያን ላይ የጀርመን ናዚዎች ወደ አውሽቢፅ ና ብርክናው ፖላንድ ወደሚገኘው ኮንሰንትሬሽን ካንፕ ከመግባታቸው በፊት የይሁዳውያን ንብረት ይዘረፋል ፣ይቃጠላል ፣ ቤተ እምነታቸውና የባህል ማዕከላቸው ይንቋሸሻል የመቃብር ቦታቸው ይፈርሳል ።
ከሰው ፍትህ አያገኙም አቤት ቢሉም ሰሚ የለም ።
ይህ ዓይነቱ በኢትዮጵያ ምድር በሕውሓት አገዛዝ ዘመን በየትኛውም የኢትዮጵያ ክልል አማሮች ይገደላሉ አንድ ሰው አይጠየቅ ም አማሮች በየቀበሌ ሹሞች ከፍተኛ የንብረት የሀብት ቤታቸው ሁሉ ይዘረፋሉ አቤት የሚባልበት የከም ሰሚ ጀሮም የለም ተበድለናል ብለው ብዙ ሮሮ ማሰማትም እጅግ አደገኛ ስለሆኑ አማራ ተበድሎ አቤቱታ አያቀርብም ለዚህ ጥሩ ምሳሌ በኡጋዴን ፣ በሀረር ከተማ የሀረሬ ክልል መስተዳድር እና በድሬዳዋ በሰፊው ተካሂዷል ።
ልክ ሕውሐት በአማራው ባሕል ዕምነት ላይ እንደሚየንቋሽሽው ሕውሓት በአዲስ አበባ መቃብርን አርሷል የስንት አርበኞች ኃውልትን በአዲስ አበባ ከስክሷል ፣
በታላቁ የጎንደር ዋልድባ ገዳም የጀግኖች አርበኛች መቃብር ታርሷል ።
ሕውኃት አማራን በጅምላ አፈናቅሏል ውጡ አስብሏል የተቀናጀ ዘርፈ ብዙ መከራ በአማራው ላይ ፈፅሟል ።
ይህን በመናገሬ ትግሬን ትጠላለህ መባሌ አግባብ እንዳልሆነ ይሰማኛል።
ሕመሜ የማይሰማቸው ከሆነ ጭንቀቴን የማይገባቸው ከሆነ አብሮ ማደግ አብሮ መብላትና አብሮ መጠጣት ትርጉም የማይሰጣቸው ከሆነ የፈለጉት ሥም ቢሰጡኝ በውሰጤ ዕውነትን አምኜ አንደበቴም ፅድቅን እየተናገረች እንደሆን አውቃለሁ ህሊናየ የሚወቅሰኝ አይደለም ።

Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.Shagiz Shagi's photo.