==============================
እንዳ ኢየሱስ
~~========~~~
እንዳ ኢየሱስ ዘር ቀለም እምነት ሳይለይ ሁሉም ከወራሪው የኢጣሊያ ጦር ፊትለፊት ተዋግተው ለናትሀገር ሲበሰል የወደቁ ደጀግኖች በአንድ ላይ ባች ምድር በአንድ ላይ ተቀብረዋል ።
እነዚህ ጀግኖች የተቀበሩበት ሥፍራ እንዳ ኢየሱስ ይባለሰል ዛሬ ላይ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የተመሰረተው በዚህ አከሰባቢ ሲሆን ይህ የጀግኖች መቃብር በዚህ ዩኒበርስቲ ክልል ከአጥር ግቢው ይገኛል ።
ይህ ዩኒበርስቲ ከዛ መቋቋሙ ባልከፋ ነበር የባንዳው ልጅ ለመለስ ዜናዎ ሀውልት ሊሰሩ የዩኒቨርስቲው አስተዳዳሪዎች የጀግኖች ቀብር በግዲሪደር አረሱት የጀግኖች አፅም እንዲህ እንደምታዩት እንደውሻ አጥንት በዩኒቨርሰቲው ግቢ ተበትኖ ይታየሰል ።

~~~የአድዋ የድል ዋዜማ~~~
‪#‎በመቀሌ‬ ዩኒቨርስቲ ቅፅር ግቢ የጀግኖች አፅም ያረፈበት
እንዳ ኦየሱስ የአርበኞች መካነ መቃብር እንዲህ ይታያል።
የጆግኖች መቃብር ታርሶ በግሪደር የመለስ ዜናዊ ምስል ላዩ ላይ ሲገተር ።13620957_10206827131817920_1609428766753094199_n

// Wendwessen Wend //
የጉድ ቀን ቶሎ አይመሽ አሉ!
ምን አስገረመህ ካላችሁኝ፡-
1.በወንድማማቾች መካከል ለተደረገ ጦርነት “ድል፣ ሰማዕትነት፣ ተጋድሎ፣…” ምናምን እያሉ አስረሽ ምችው የሚሉ ወገኖች የጥቁር ሕዝብ ክብር የተመለሰበትን የዓድዋን ድል ለማንቋሸሽና ለማኮሰስ የሚያደርጉት ከንቱ ሩጫ፡፡ እላችኋለሁ፡- እባካችሁ በአንድነት የሚያቆሙንን ምሰሶዎች ለመነቅነቅ አትድከሙ-አይሳካምና፡፡ዓድዋ ላይ የድላቸው ምሥጢር ኢትዮጵያዊነት የተባለ ቋንቋቸው ነበር፡፡ በታላቅ ጥበብ በእምየ ምኒሊክ የተመራችው የተዋሐደች ኢትዮጵያን የማይደፈር የእሳት ክንድ የሆነችው በአንድነታቸው ነው፡፡እቴጌ ጣይቱ፣ ራስ አሉላ፣ ፊታውራሪ ገበየሁ፣ ደጃ. ባልቻ፣ ራስ መንገሻ፣ ሊቀመኳስ አባተ፣…ስንቱን ልዘርዝር?ዐፄ ምኒሊክ ጀምሮ ስንቅ እስካዘጋጀችው መበለት ሁሉም የኔ፣ ሁሉም ጀግኖቼ ናቸው፡፡
2. ባለቤቱ የጣለውን አሞሌ ጎረቤት ሲያነሣው ጊዜ ተገረምኩ፡፡ከትናንት ጋር አጉል እልህ የተያያዙ እንጭጭ ፖለቲከኞች ዓድዋ ላይ አባቶቻችን(በእርግጥም አባቶቻቸው) የከፈሉትን ዋጋ ሊያራክሱ፣ በደም የተጻፈውን የጥቁር ሕዝብ ታሪክ ሊያጠለሹ ይሞክራሉ፡፡ አትላንቲክ ማዶ ያለ፣ሞንትጎመሪ ካውንቲ የተባለ የአሜሪካ አንድ ክልል ግን መጋቢት ወርን ሙሉ ይህንኑ የኛ አባቶች ያደረጉትን ፀረ-ቅኝ ግዛት ትግልን ለመዘከር ተዘጋጅቷል፡፡download3. ከዋናው የዓድዋ ድል በፊት በአምባላጌ እና በመቀሌ ሁለት ተከታትይ ጦርነቶች ተካሒደው ጣልያን አልተማረም እንጂ እጁን የሚያሰበስብ ጥሩ በትር ቀምሶ ነበር፡፡ አንዱ በመቀሌ እንዳኢየሱስ የተደረገው ነው፡፡ይህ ደም አፋሳሽ ጦርነት በኢትዮጵያ ድል አድራጊነት የተቋጨው እመት መላይቱ፣ እቴጌ ጣይቱ በዘየደችው ወታደራዊ መላ ነው፡፡እናላችሁ ጣልያን እዚህ ቦታ ላይ በሞቱባት ወታደሮች መቃብር ላይ ሙዚየም ገንብታ በዘበኛ ታስጠብቃለች አሉ፡፡ “የኛዎቹ ጀግኖችስ ተከብረዋልን?” የሚል ጥያቄ ስናነሣ፣ የጉድ ቀን አይመሽ የሚያስብል መልስ እናገኛለን፡፡
አርቲስት ያሬድ ሹመቴ እንደነገረን የሟቹን ጠቅላይ ሚኒስተር ባነር ተራራው ላይ ለመስቀል መንገድ ሲጠረግ የዓድዋ ጀግኖች አፅም ግን ክብር ተነፍጎት፣በዶዘር ታርሶ የትም ተበትኗል አሉ፡፡ ይህ ከሆነ ዓመት አለፈው፡፡ እንዴት የክልሉ መንግሥት ለትንሽ ነገር ትኩረት ሰጥቶ መንገድ ሲጠርግ ለታላቁ ድል የተከፈለው መስዋዕትነት በፊቱ ዋጋ አጣ? የኢትዮጵያ ልጆች አፅም ነው እኮ፡፡ እርስ በእርስ ለመዋጋት የበቃችሁትም እኮ እነሱ ባቆይዋት ኢትዮጵያ ላይ ነው፡፡
ዓድዋ ዛሬ ናት ዓድዋ ትናንት
መቼ ተነሡና የወዳደቁት…