ሰበር ዜና ህወዓት በጎንደር ህዝብ ላይ የጅምላ ግድያ ለመፈፀም የትግራይ ተዋጊ ሚሊሻወችን እና አጋዚወችን ማሰለፉ ተሰማ።

ላለፉት ሳምንታት የተለያዮ የሁለቱ ክልሎች ባለስልጣናት እና የህወዓት ትግራይ የሚመራው የፌደራል ባለስልጣናት የወልቃይት ህዝብ እየሰበሰበ ሲያናግር ቢቆይም የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ እኛ አማራ እንጂ ትግራውያን አይደለንም በሚል ሰጣ ገባ ባለስልጣናት ያደረጉት ስብሰባወች ሁሉ ውጤት አልባ ሆነዋል። በዚህ ምክንያት የትግራይ መስተዳደር የወልቃይት ጠገዴ መሬት የትግራይ መሬት ነው በሚል ለአንዴ እና መጨረሻ ያለውን እልባት ለመስጠት የጦርነት ዘመቻ ማወጁን መረጃወች አመልክተዋል።

የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ መላው የአማርውን ህዝብ ከጎናችን ሁኑ ሲሉ በተወካዮቻችው ለሰሜን ሸዋ፣ ወሎ ፣ጎንደር እና ጎጃም ህዝቦች በርካታ ወረቀቶችን በመበተን ጥሪ ማድረጋቸው ተሰምቷል።