አጥብቀህ ጉረስ ወደ ሥጋህ ተመለስ
—===©©===©©===©©====—
ሕውሓት ለወልቃይት ሕዝብ አልሆነ እንኳንስ ለቅማንት ሕዝብ ።
ጅብ በያውቁት ሀገር ቆርበት አንጥፉልኝ ነውና ።
ሕውሓት ከሀዲ ነው ወዳጁን አይምርም ።
የሀገሬ ሕዝብ ሆይ ምን ትጠብቃለህ?
ለሩብ ምዕተ ዓመት የሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ ( ሕውሓት) በሕዝባችን ላይ መጠነ ሰፊ በደል ከመፈፀሙ ባሻገር በሀገራችን ላይ ምንም ድርሻ እንዳይኖረን በተለያዩ የኃላፊነት ሥራ ተመድበን እንዳንሰራ በሀገራችን ባይተዋር እንደሆን ያደረገ መሆኑ ግልፅ ነው ።
በተለይ ስለፖለቲካ ማን ይሆን ምን ይሆን ለይተው ሳያውቁ መንግሥት ከተባለ ከእግዚአብሔር በታች እያሉ በመንግሥታቸው እንደአምላ የሚያምኑ ንፁኃን ሰላማዊ አፈር ገፍተው በሚኖሩ ወገኖቸ አማረኛ ቋንቋ በነ
በመናገራቸው ብቻ ብዙ በደል ተፈፅሞባቸዋል ።
እውን እኒህ አርሶ አደሮች ሕውሓት ለስልጣኔ ያሰጉኛል ብሎ ይመስላችኋል አደህይቶ እንዲሞቱ የሚያደርገው?
በኔ ዕምነት በፍፁም ነው መልሴ አሳነን ለማጥፋት ምንጩን ማድረቅ ።
ከዚህ በባዶ እግር ከሚሄድ ሕብረተ ሰብ ስለወጣን ይህ ሕብረተ ሰብ የሀገር ፍቅር በደሙ የሰረፀ በመሆኑ በአፈ ታሪክ የተቀበለው ለልጁ እየነገረ ከትውልድ ወደትውልድ የሚያስተላልፍ በዘመኑ ፍልስፍና ያልተበረዘ ያልተከለሱ ለሀገር ሲባል ለህይወቱ የማይሳሳ ጠንካራ መሆኑን ስለተረዳና ስለሚያውቀው ነው ።
ሕውሓት በከተማ ተወልደው በከተማ ካደጉት የዘመኑ ትውልድ የአርሶ አደሩን ፀባይ ጠንቅቆ የሚያውቅ ነው ።
ነገር ግን ሕውሓት በዘር ማጽዳት ፖሊሲው አሳን ለማጥመድ ምንጩነን ማድረቅ በሚሉ የብዙ ሀገር ወዳድ መፍለቂያ የሆነው ሕዝባች ከመኖሪያ ቀየው ሀብቱን ንብረቱን ወርሶ አገርህ አይደለም ተብሎ እንደተራ ነገር ባገሩ ይባረራር።
ይህ ከደቡብ ከምስራቅ ከሰሜን ከምዕራብ የሚያፈናቅሉትን ማሕበረ ሰብ አንዴ አባረነዋል ብለው አይተውትም በየሄደበት ኬላ አበጅተውለታል ። የሱማሌዎችንና የደቡብ ሱደሰኖች ስደተኛ ያክል እንኳ መብት ሳይሰጠው እንዲያውም ከሌላ አካባቢ በሀይል የተፈናቀሉት በሌላ አካባቢ እራሳቸው ለማቋቋም እንዳይችሉ በየደረሱበት ከሌላው ወገን ጋር ተቀላቅለው እንዳይኖሩ የደረሰባቸውን በደል ለሌላ እንዳይነግሩ ከፍተኛ ማዋከብ በሕውሓት ምስለኔው ብአዴን ተብሎ የሚጠራው ሰላቶ አማካኝነት የአማራ ሕዝብ የመቆጣጠሪያ ኬላ ሁኖ ከማገልገሉም በላይ አሁን ላይ የተጀመረው አደገኛ በዘር ማጥፋቱ ላይ የሕውሓትን ትዕዛዝ ተቀብሎ በሰሜን ጎንደር ይፋ ጭፍጨፋውን ጀምሮታል ።
ውድ ወገኔ አጥብቀህ ጉረስ ወደሥጋህ ተመለስ !!!!!!!
ምንድን ነው ልዩ ኃይል?
ማነውስ ይህ ኃይል?
በማን ይታዘዛል?
ብአዴን ማነው? የአማራው ተወካይ?
አለምነህ መኮነንን ያስታውሷል?
እውን ብአዴን ጥርስ ምላስ አለው?
— በኔ እይታ በአንደበቴ የትግራይን ሕዝብ ሥም ሳነሳ ሰውነቴ እያለቀ ነው ።
ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ከልጅነት እስከ እውቀት አብሮ አደግ ጓደኞቸን የትግራይ ተወላጆች ቀምቶኛል ።
የትግራይ ሕበዝብ ከቅድመ ወያኔ እና ከወያኔ በኋላ ያመጡትን ልዩነት እያንዳንዱ የትግራይ ተወላጅ ጎረቤቱን ይመልከት ። አሁን ላይ አያውቁነም ።
በስደት አለም ከሚኖሩት የትግራይ ተወላጆች የምናየውን የቀድሞ ጎረቤታችን የነበሩ አይመስሉም ተለውጠዋል ከወያኔም በላይ ወያኔያዊ ባህርያቸው እጅግ ከፍቷል አሁን አሁን ከነሱ ጋር ስለሀገር ጉዳይ ክርክር የሚባል ነገር የለም። የኢትዮጵያ መንግሥት ማለት የትግራይ ብቻ መሆኑን ያሳዩናል መንግት መቃወም ትግሬን መቃወም ነው ለነሱ ።
ስለኢትዮጵያ መንግሥት ዘረኛነት አድልዎ ፣ማፈናቀል ፣ ማሰር ፣ መግደል ስታነሳ የትግራይን ሕዝብ አትወድም ካሉህ በኋላ ምን ታመጣለህ ይሉሀል ፣ ምን ታመጣለህ የምትለዋ ቃላት ከቆዳህ ዘልቃ አጥንትህን ትሰብረዋለች ከወሬ የዘለለ ምንም አታመጡም ይሉሀል እንዲያም እንዲያ እያሉ ይቀጥሏል ። ስለዚህ ከነሱ ጋር ብዙም አንስተህ የምትጫወተው ስለለ አንድም ተነስተህ መሄድ ካለዚያምም አፍክን ገጥመህ ተሸማቀህ መቀመጥ ነው ።
ብአዴን በሰሜን ጎንደር ሕውሓታዊ ተልዕኮውን እየተወጣ መሰለኝ ።
ብአዴን ማነው? ልዩ ኃይል የሚባለውስ?
የጎንደርን ታሪክ ከቅማንት ታሪክ ማንም አይለየውም ።
በጎንደር ታሪክ የአማራ የቅማንት የሚባል ነገር አላውቅም አብሮ የኖረ ሕዝብ ነው ብለድ ያደረገ የገጠሩን ሕዝብ በመንደር ይለዩት የጎንደርን ከተማ ነዋሪስ እንዴት ይለዩት ይሆን?

በተለይ በብዙ ኃላፊነት የተቀመጡ ምሁራን የዚህ ብሔር ተወላጆች እንዴት ሕውሓት መልካም ነገር ይዞ ይመጣል ብለው ነው አብሮ የኖረን ሕዝብ ተዋልዶ ተዛምዶ በሕውሓት ሴራ በቀላሉ አምነው አብሮነት ክደው የዘር ፖለቲካ ውጡቱ የየሚያመጣውን ከታሪክ አልተመለከቱትም ?
ከ20 ዓመት በፊት በሩዋንዳ የቅር ጊዜ ትዝታችን ነው ።
በኦቶማን ቱርክ የአርመኖችን ፣ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የናዚ ጀርመኖች ልክ እንደሕውሓት የኛ ዘር ከሌላው ይበልጣል በሚል የዘር ፖከቲካ ያመጣው ጦስ ጀርመኖች ብቻ ሳይሆን የአለም ሕዝ በሚሊየን የሚቆጠር ሕዝብ ሕይወቱን ያጣበትን ተመልከቱት ።
አሁንም አደራ የምለው የቅማንት ተወላጅን ምሁራን ላይ ነው ።
ለምን በቅማንቶች ብቻ የምትሉ ካለ በአሁኑ ሰዓት አማራን የሚወክል የአማራ ተወላጅ ጋር ሕውሓት አይሰራም።
ሕውሓት እንኳንስ ለቅማንት ሕብረተ ሰብ በቋንቋ ከማይግባባው የወልቃይት ሕዝብ የራሳቸውን የትግርኛ ቋንቋ እየተናገሩ ምን ያክል በደል እየተፈለመባቸው መሆኑን እያወቁ ከሕውሓት መልካም ነገር ይገኛል ብሎ የሕውሓትን አጀንዳ ለማስፈፀም መስማማት ይፈቅዳል ።
ውድ ወገኔ የጎንደር ሕዝብ ሆይ የመከራው ዘመን በ25 ዓመት ብቻ ያለፈ እንዳይመስልህ አሁን ይህ ልዩ ኃይል የሕውሓት ቅጥረኛ የአብሪ ጥይት ነው የተኮሰው ወደማይቀረው የሕዝብ ጭፍጨፋ ሕውሓት የተሸገሰገረ መሆኑን እየጀነረ ስለሆነ ልብ በል የጎንደርን ሕዝብ ለመግደል ጣቶቹ ምላጭ ላይ አርፈው ።
እንዲህ ሰንል ተረት ተረት የማወራ እንዳይመስላችሁ የጎንደርን መሬት እጅጉን ይፈልገዋል ታላቋን ትግራይ ሀገር ለመመሥረት ።
ልብ ያለ ልብ ይበል ወገን እየሞተ ነው።
በተለይ በውጭ ሀገር የምትኖሩ ኢትዮጵያውያ ጌዚው አሁን ነው ድምፅ የምናሰማበት ትንሽ ከዘገየ የምንሰማው ለጆሮ የሚከብድ ይሆናል በዘር የተለከፈ ፖለቲካ ስብዕናን አያውቅም ለነፍሰ ጡር እናት በማሕፀን ላለ ሕፃን እዝነት የለው በዘሩ የምጠላው ሕዝብ እንደአይጥ እንጅ ትላንት አብሮህ እንደኖረ አብረህ እንደበላህ አብረህ እንደጠጣህ መልካሙ ጉርብትና ፍፁም ትዝ አይለውም።
ውድ ወገኖቸ ቅማንት ተወላጆች ደጋግማችሁ እሰቡት በጎንደር ከተማ ለሚኖረው ሕዝብ እንደምሳሌ ውሰዱት ለቅማንቶች የተለየ ሰፈር የላችሁም አብራችሁ ተሰባጥረን እንደምንኖር እናውቃለን በአበልጅነት በሚዜነት ተዋልደናል አብረን ኑረናል ለዘመናት ሕውሓትን የምታውቁት ድርጅት ነው ከትግኛ ቋንቋና ከትግራይ ካልተወለድክ በምንም አይነት አንተ ምኑም አይደለህም ሕውሓት ከሀዲ ነው ለትግል ጓዶቹ እንኳ አይሆንም ።
በትግል ወቅት አብሮ ከጎኑ የነበረውን የበለሳ የላስታ የየቆላ አሙሲትን የራያና አዞቦን ሕዝብ የደረሰበትን ጠይቁ ።
ሕውሕት የደንቢያን ውኃ ገብ መሬት ይፈልጋል የጎንደር መሬት ያሳሳዋል ለዚህ ደግሞ የጎንደርን ሕዝብ በዘር ከፋፍሎ ማፋጀትና ከበስተኋላ ለቅማንት ያዘነ የአዞ እንባ አንቢ በመሆን ዓላማውን ለማስፈፀም በሥመ ብአዴን እየተንቀሳቀሰ ነውና ከዚህ ሓሳዌ የዘኑ መሲህ ይሰውረን ይሰውራች ወገኔ ወንድሙን ወንድሙ መግደል ይቁም ።
አጥብቀህ ጉረስ ወደሕዝብሕ ተመለስ ።
ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኖራለች ድል ፍትህ ለተጠማው ሕዝባችን !!!!!

Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.