ይድረስ ለዲያስፖራው የኮንደሚኒየም
፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣
ጉልተኞች
፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣
ሕውሓት የራሱን የመንደር ሰዎችን የቀድሞ  ታጋይ  የሕውሓት  አባላትን አግሏቸው ከቆየ በኋላ ለምንስ ዳግም እንዲደራጁ ጥሪ አቀረበላቸው?
ለዚህ መልስ ልትሰጡን የምትችሉ ካላችሁ እስኪ አስረዱን በመለስ ራዕይ በሙት መንፈስ ጥላ ሥር የቆማችሁ?
አዎ ወደመጨረሻው ዘመን ሕውሓት እናንተው ሳትፈልጉት ከባርነት ወደአርነት ልትወጡ ወቅቱ እየደረሰ መሰለኝ ይች ቀን እየቀረበች ስትመጣ ከእነ ተክላይና ገብራይ ውጭ የሆናችሁ አገልጋዩች ከሁሉም ነገር ከጨዋታ ውጭ የምትሆኑበት ዘመን እየቀረበ ነው ።
የግልን ጥቅም ከወገንና ከሀገር ፍቅር ላስቀደማችሁ ።
ይድረስ አውቃችሁም ሆነ ወይም ወኔ እርቋችሁ የአያት ቅድመ አያት አደራ የረሳችሁ በጭፍኑ እንደበግ አብራችሁ ከአራጆቻች ለምትውሉ ።
ይድረስ ለዕለት ፍርፋሪ ስትሉ ከስብዕና በታች በባርነት ለሕውሓት እያገለገላችሁ ለምትገኙ ብአዴን ኦሄዴድ በሚል እንደ ጀርመን የናዚ ጀስታፖ ኤሰ ኤሶች ምሳሌ እንደ አለምነው መኮነን ደመቀ መኮነን አይነቶች ።
ሕውሓት እጅህን በእጅህ እንድትቆርጥ እያደረገህ ያለህ በሙሉ ።
የአሁኗ ኢትዮጵያ የምንላት የጋራ ቤታችን የኛ እንዳልሆነች ሳታውቁት አልቀራችሁም ።
ካወቃችሁት ሁሉም ነገር ለአንድ አካባቢ ሰው የተፈቀደ ለሌላው የተከለከለ እንደሆነ ካናንተ በላይ ማንም ሰው የሚያውቅ ያለ አይመስለኝም የናንተ አብሮ መሄድ ለወገን ለሀገር ይቅርና ሁሉን ነገር አብራችሁ ካጠፋችሁ በኋላ የመጨረሻ መስዋዕት ሁናችሁ የምትቀርቡት እናንተ ናችሁ ።
አንዳንዶቹም የሕውሓት ምስጢሩን የምታውቁ ካላችሁ ቅድሚያ የምትወገዱ እናንተው ናችሁ ።

Shagiz Shagi's photo.