—+++ ምድራዊ ምጽዓት ለኢትዮጵያ +++—
✔✘ ✔✔✔✔✔✔✘✔✔✔✔
~ዘብሔረ ንውማን ( የተኝዎች ሀገር)~~
——— ።።።።።። /////// ።።።።።።———
////////////####///////###////
ኢትዮጵያ ሕዝቦችዋ እጅጉን ተኝተዋል በከባዱ አንቀላፍተዋል እስከ ወዲያኛውም እንዳያሸልቡም ያሰጋል ።
ኢትዮጵያ የሁለት ሞዴል ማሳያ ሰሌዳ ነች ።
:—ብሔረ ሕያዋን ( ኖረው የሚኖሩ)
ብሔረ ንውማን ( ብሔረ ምውታን)
አዎ እኛና እነሱ !!!!!!!!!
ኦ ! እግዚኦ ! ዕቀባ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ ፣
ኦ! እግዚኦ! ዕቀብ በእንተ እለ ኖሙ አበዊነ ወኢማቲነ ፣
ኦ! እግዚኦ! ዕቀብ አኃዊነ ወአሀቲነ ።
™™™™™™™™™™™™™™™™™™™™™™™
ኢትዮጵያ ሀገራችን የሁለት ግዑዛን ሀገር የሁለት ዓለም ሀገር ሁናለች ።
1 ኛ/ እነሱ ፣
2 ኛ/ እኛ ፣
— እነሱ እየኖሩ የሚኖሩ፣
— እየኖርን ያልኖርን እጅጉን የተኛን በከባድ እንቅልፍ የሰጠምን ።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
አዎ !!!
አወ እኛና እነሱ አንድ አደለንም ።
እነሱ እሉን ታ የማያውቁ እኛ ባለ እሉንታ።
እነሱ በሚሰሩት የማያፍሩ ማሸነፍና መሸነፍ የማያውቁ የግፍ ፣ የበደልን ደንበር የማያውቁ ።
እኛ ባለ እሉንታ እሳ የምናበዛ ፣
እነሱ በግልፅ እየነገሩን እኛ ግን ዕውነታውን የማናምን በሕልም የምንኖር በነበር ።
እንዲህም እንዲያም እያልን ሩብ ምዕተ ዓመት የቁልቁለት ጉዞ እየተጓዝን ።
በዚህ ላይ የፕሮፊሰርን መስፍን ወ/ ማርያምን በአንድ ወቅት የተናገሩት ጥሩ ምሳሌ እጠቅሳለሁ ።
” ሁላችንም በባቡር ተሳፍረን ጉዞ ጀምረናል በባሩ ያሉት ተሳፋሪዎች በየብሔር በየብሔር ተነጣጥለው ለየብቻ ተቀምጠዋል ፣ በዚህ መካከል በቡድን ዘር ተኮር የሆነ ጭቅጭቅ ይፈጠራል ንግግሩ ይቀጥላል ጩኸቱ ይደምቃል ፣ በዚህ ጊዜ ባቡሩን የሚነዳው በጣም ይደነግጣል ይፈራል የባቡሩን መሪ ላይ ተቀምጦ ከነበረው ሥጋት የመጣ ሥራውን ረስቶ መሳሪያውን አንስቶ ፉቱን ወደተሳፋሪዎች አዙሮ መሳሪያውን ወድሮ ተቀምጧል ።
ተሳፋሪዎች ባቡሩ ወደገደል እየኼደ መሆኑን እየተመለከቱ ጩኸታቸው ይጨምራል ።
አጅሬ ሹፌር የጩኸቱ መደመቅም በበላይ ሁሉም ወደሱ መዞራቸው ፍራቱ የበለጠ ጨምሮበታል ” ውጤቱን እናንተው ገምቱ!
ኢትዮጵያን እየመሩት ያሉት እነሱ ሀገሪቱን የሚመሯት መሆናቸውን ረስተዋል ።
ትንሽየ ኮሽታም ብትሆ ያስደነግጣቸዋል ።
የሚመሩት ሕዝብ እጅግ ያሰጋቸዋል ።
በትንሹም በትልቁም ያስጨንቃቸዋል ስጋት ነው ብለው የገመቱትን ሁሉ ያለምንም ማገናዘብ ጥንቃቄ ያለርኅራሄ እርምጀ ይወሰደል ግን ትንሽም ነገር ብትሆን ቀዳዳውን እንዲሰፋ ያደርጉታል ።
የወደፊቱ መፃኤ የሀገሪቱ ጉዳይ ያሳሰባቸው ልክ እንደባቡሩ ተሳፋሪዎች የተሰማቸውን ሲገልፁ ፀላዒ ይባሉና ወደ እንጦርጦስ ና ገሃነም እንዲወርዱ ይደረጋል ።
“”””””””””””””””””””””””””””””””””””””””””””””””
—: እኛ! በነበር የምንኖር በተስፋ በሕልም ዓለም የምንገኝ ፣ በሀገራችን ኢትዮጵያ ምድራዊ የምፅዓት ቀን እየቀረበ መሆኑን ያልተረዳን የኛ አርቆ አሳቢነት የምንለው በነበረ የምንኖረው ለነሱ እንደ ታላቅ መሳሪያ ለመገልገያ የሚጠቀሙበት የድክመታችን ማሳያ እስከመቸውም ከእንቅልፍ የማንነቃበት የሕልም ሕይወት እንዳለ የገመገሙት የረዥም ጊዜ ብሩህ ተስፋቸው አድርገው ይተማመኑበታል
” ፀላዒ ” እስከመቸውም አንድ አይሆንም ብለው አስረግጠው አልፈውታል በዚህ በኩል ብዙም እንደማይሰጉ ፕሩፍ አድርገውታውታል።\
እነሱና ሥጋ ዝምድና እንደለለን ነግረውናል ጭራሽ እንደማናስፈልግ አሳውቀውናል ።
ታዲያ የኛ ተጣብቀን ለመኖሮ ያስገደደን ምኑ ይሆን ብለን አስበናል ?
እነሱ ባይስማሙም በእኛ ላይ ለመወሰን ግን አንድ እንደሆኑ አይተናል ።
ከታጋይ ሞገስ አስገዶም ምን ተረድተናል?
ከዚህ በፊት ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደን አይተናል አብረው ይሰሩ የነበሩትን አስበልቶ ፣ እሱ ዛሬ የት ላይ እንደሆን ስናይ የጋዜጠኛ ውብሸት ታዬን ስናስብ ምን ይሰማናል?
የጋዜጠኛ እስክንድር ተቋማት ፈርሰዋል ተወርሰዋል የግል ንብረቱ ከራሱም አል እናቱ ለአንድ ልጇ ያወረሰችው ንብረት ተዘርፏል ።
የጋዜጠኛን ተመስገን ዕጣ ፋንታም እንዲሁ በተዳጋጋሚ መፅሔቶቹን በማገድን የድካም ውጤቶቹ ለክስረት ሲዳርጉት ከቆዩም በኋላ መጨረሻ ምን እንደፈረዱበት አይተናል።
የጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ድርጅት አልተዘጋም አሁንም ይሰራል ።
ጋዜጠኛው ዳዊት ከበደ የነሱ የሥጋ ዘመድ መሆኑን እናውቃለን እነሱ የፈለጉትን መሆን ይችላሉ እኛን ለመጉዳት ግን እነሱ በመጨረሻዋ ሰዓት አንድ እንሆናለን ።
ጋዜጠኛው አርዓያ ወልዱ ( ኢየሩሳሌም አርአያን) እንውሰድ ብዙ በደል ተፈፅሞብኝ ብሎ ለስደት ወደ አሜሪካ ጎራ ብሏል የሚሰራቸውን እያየን ነው ።
በአሉባልትና አንዳንድ እገሌ ሜዳ ላይ ተኛ እገሌ በረንዳ አዳሪ ሆነ ፣እገሊታ ከባሏ በለይ ማገጠች እገሌ የተባለው አርቲስት ሴቶችው ን አባለገ የሚል ወሬዎችን ያካሂዳል።
የሥጋ ዘመድ የሆኑትን ሁሉ እኛ በየዋህነት የምናያችው ወገን እያልን ሲሆን ።
እነሱ የመጨረሻዋ ሰአት ወደአንድ መንደር በጎጥ ሲሰባሰቡ ማየት የተለመደ ሁኗል አ
ይህ ደግሞ ለቀጣዩ አስፈሪና አስደነጋጭ መሆኑን ያሳየናል ።