#FreeThe20 ሴቶችን ማብቃት እንጅ ማሰር አይገባም በሚል
በአለማችን አምባገነን መሪዎች ያሰሩዋቸውን 20 ሴት የፖለቲካ እስረኞችን እንዲፈቱ
በተ.መ.ድ. በኩል የትዊተር ዘመቻ እየተደረገ ነው።
አምባገነኑ ወያኔም ያሰራቸው ብሌን ፣ ሜሮንና ንግስት ይገኙበታል