— ።—በዛፍ ላይ እንቅልፍ— ።—
።።።።።።።።።።/////// ።።።።።።።።።
:—ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ በ2007 ምርጫ በለለው ምርጫ ( ልግጫ) መቶ በመቶ መድፈኑ አላረካውም የግድ የንፁኃን ደም መፍሰስ ጥማቱን ያረካዋል ንፁኃንን ማሰር መደብደብ ማፈናቀል ያስደስተዋል ።
ሕውሓት በሰሜን ፣ ሕውሓት በደቡብ ፣ ሕውሓት በምሥራቅ ፣ ሕውሓት በምዕራብ የብዙ አባውራ ቤትን ይዘጋል እናቶችን የወላድ መካን ያደርጋል ሕፃንትን እጓለማውታ ያደርጋል ።
በሕዝብ የተጣላ አሜኬላ በመሆኑ ሕዝብን አጥብቆ ይጠላል ።
የሰሞኑ የሰላማዊ ትግል እናካሂዳለን ብለው ለዓመታት ሲወድቁ ሲነሱ የከረሙትን የዋሀን እየዞረ መግደል ጀምሯል ። እኔ የምለው አንድ አንድ አያለ የሁሉንም ቤት ነክቷል አንኳኩቷል ለምንድ ነው የወያኔ መልዕክት ሊገባን ያልቻለው?
እኛ ደናቁርት መላው የጠፋብን ስለሆን ወይስ ወያነ መልዕክቱን በአግባብ አላስተላለፈም ነው ?
ከዚህ በኋላ አገር አይናችን ላይ ስትፈርስ እያየን የነበሩን ሁሉ እያጣን በኢትዮጵያዊነታችን አፍረን ተሸማቀን እስከ መቸ እንዲህ ብለን መሞት መገደል ያለ ና የሚኖር ከኛ ጋር ነው ወደፊትም ይቀጥላል ። ሞት ላይቀር የጀግና ሞት መሞት ነው ።
ከአባቶች የተማርነው ይኸውን ነው የሀገር ነፃነት ለማስከበር ወተትን ሳይሆን ያፈሰሱት ደምን ነው ።በ5/06/2015 ደብረ ማረቆስ እንደዕባብ ተቀጥቅጦ የተገደለው በ16/06/2015 በምዕራብ ጎንደር በሰቲት ሑመራ ማይካድራ ከተባለው ___
᎕ አቶ ታደሰ አብርሃ ታንቆ እንደውሻ ተገድሏል
__ በደቡብ በአንድ የምርጫ ጣቢያ በቦንጋ አቶ ምትኩ ወልዴ አክቲቢስት የነበረ ከፍተኛ ድብደባ ተፈፅሞበት በሞትና በህይወት መካከል እየተነገረ ነው ።
ከዚህ በላይ በምን ቋንቋ ወያነ መግለፅ አለባት ?
የሚሰማ ይስማ ከዚህ በኋላ ማንም ይሙት ምንም አላዝንም እንባም አይወጣኝም ።
ሀ/ ራስክን አድን ነው ።
ካልሆነም መሞትህ ላይቀር ተፈጥሮ በሰጠህ ስሜት ተፈራገጥ እንደበግ መተሰረድ ይብቃ ይቁም ።

Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.
+3
Like · Comment ·

·