shared Deginetu Zewdu Abebaw‘s post. ·
Deginetu Zewdu Abebaw's photo.
Deginetu Zewdu Abebaw's photo.
Deginetu Zewdu Abebaw's photo.
Deginetu Zewdu Abebaw's photo.

ይህ የምትመለከቱት ወጣት መሰረት ሙሌ ይሰኛል፡፡ የወያኔ 24ኛ ክፍለ ጦር 3ኛ ሬጅመንት ወታደሮች ከመተማ ሸዲ አቶ ፈለቀ ከተባለ የ50 ዓመት ጎልማሳ ጋር አፍነው ወደ ሁመራ በመውሰድ ምሽት ላይ ጉድጓድ ካስቆፈሯቸው በኋላ አቶ ፈለቀን ከጉድጓዱ ውስጥ እንዲጋደም አድርገው በሁለት ጥይት ደብድበው ሲረሽኑት መሰረት በደመነብስ ወዳገኘው አቅጣጫ እግሬ አውጭኝ ይላል፡፡ ከዚያም ወታደሮች የእሩምታ ተኩስ ከፍተው የጥይት በረዶ አዘነቡበት፤ እንደዚህ ከሽንጡ፣ ከቀኝ እግሩ ከጭኑና ከባቱ ላይ ባጠቃላይ ከ3 ቦታ በጥይት ተበሳስቶ ከአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ደርሶ ህይወቱ ሊተርፍ ችሏል፡፡
ግፉ አሁንም እንደቀጠለ ነው፤ ህወሓት ሌሎችንም የመተማ አካባቢ ነዋሪዎች እያፈነ ወደ ሁመራ በመውሰድ እየረሸናቸው ይገኛል፤ ደርጉ አስሬ፣ አያናው አለምዬ፣ ስዩም ዘርይሁን፣ ታደሰ ማትያስና ጎሸ ገበዬ የተባሉት የመሰረት ሙሌ የቅርብ ሰዎች በህወሓት 24ኛ ክፍለ ጦር 3ኛ ሬጅመንት ታፍነው ተወስደው የደረሱበት አልታወቀም፡፡ የጎልማሳው አቶ ፈለቀ አጣ እንደደረሰባቸው ይታመናል፡፡ ደርግን በዘር ማጥፋት ወንጀል የሚከሰው ወያኔ የዘር ማጥፋት አየፈፀመ ይገኛል፡፡