እኔ የምለው እኛ ኢትዮጵያውያን በጣም ግራ የተጋባን ፣ መላው የጠፋን ቀበዝባዞች ሁነናል ።
:— ዛሬ ላይ ሁነን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን በአረቡ አለምና ከጎረቤት ሀገር አፍሪካ ጭምር የሚደርስብነን ግፍ እያነሳን እንጫጫለን ።
:— ለመሆኑ በኢትዮጵያ ምድር አሁን በሊቢያ ከታዩት የበለ ጭካኔ ተፈፅሟል ።
ሕፃናት ታርደዋል ነፍሰ ጡር እና በሕወይት እያለች ሆዷን ቀደው ፅንሷን እንድታይ የተረገበት ድረጊት የኢትዮጵያውያንን ትኩረት አልሳበም ። አወ አማራ ( ነፍጠኛ) ተብለው በገዥው አካል ስለተፈረጁ ነው?
እኔ የበለጠ የሚያነገበግበኝ ቁስሉ እረፍት የነሳይ በሀገራቸው መንግሥቴ ነው ባሉት አካል ደጋፍ የታረዱት ፣የተፈናቀሉት ፣የታሰሩት ከቤት ታፍነው ደብዛቸው ጠፍቶ ለቀረው ወገን ነው ።
በውጭ ዓለም የሚፈፀመው ግድያ በሀገር መኖር ሳይችሉ ቀርተው ሞትን ፈርተው የሸሹ ምስኪኖች ኃላፊነቱ ሀገሪቱነረ የተቆጣጠረው ሀገር በቀል ግኝ ገዥ ላይ ነው ።
:— አወ አውሮፓዊ ቅኝ ገዥዎች ወደአፍሪካ የመጡት ለአፍሪካውያን ብለው ሳይሆን የሀገሪቱን ሀብት ለመቦጥቦጥ ነበር ።
:— አሁንም ሕውሓት ከነዛ አውሮፓዊ ቅኝ ገዥዎች በምን ይለያል የኢትዮጵያን ሀብት ንብረት ተቆጣጥሯል ይሸጣል ይለውጣል የነበረውን እሴት ያጠፋል ታሪክን ያለክሳል ደንበርን ያፈርሳል የሀገር ሉዓላዊነት ገሷል ከጎረቤት ሀገር ጋር በኛበር የሀገሪቱን አንጡራ ተወላጅ ዜጎች ያሳድዳል ደንነር ተሻግሮ ይገላል ያፍናል ያሳፍናል ያስገድላል ።
ሀገሪቱ ሀብቷን እንጅ ሰዎቿን አይፈልግም ።
በ24 ዓመታት የመከራ ዘመን በኢትዮጵያውያን ላይ ያልተፈፀመ ግፍ የለም።
ግን አንድም ጊዜ የኢትዮጵያውያን ጉዳይ አሳስቦት አያውቅም ይባስ ብሎ ከሥር ከሥር እየተከተለ ሲያሰረተባብል ሀሰት ነው ሲል ይሰማል አንዳንዴም ከገዳዮቻችንም በላይ በመሆን የጥቃቱን ሰለባዎች ሕገ ወጦች በማለት ይወነጅላል ።
ለኔ እንደኔ በቀጥታ ተጠያቂው ኢትዮጵያን አንቆ የያዘውን ቅኝ ገዥ መረባረብ አማራጭ የማየረገኘረለት ነገ ዛሬ የማይባል ሞት ሽረት ትግል አማራጭ የሌለው ግዴታም ነው እላለሁ ።
:— ሞት እንደሁ እየሞትን ነው የጀግንነት ሞት ግን ሞት አይባልም

Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.