የሀገሬ ሕዝብ ሆይ የነዚህን ወገኖችን
የሚበቀለው አምላክ ቢሆንም ።
እንዲህ በየሄደበት እንዲታረዱ ሀገር የቀማቸው ፣ ከሀገራቸው እንዲሰደዱ ያደረጋቸውን ሥርዓት መቃወም የግድ ነው ።
ከዚህ በኋላ ለአንድም ስደተኛ መከራና ችግር የማዝንበት አንጀት የለኝም ።
እኔ የማዝነው በሀገር ቤት ሁነው ከጪራቁ ጠባብና ዘረኛው ቡድን መንግሥት ነኝ ብሎ ሀገር የሚያፈርስ ንብረት ከሚዘርፍ ወራሪ ጋር እየተጋፈጡ በየ እስር ቤት ለሚማቅቁት ብቻ ነው ።
እንደነ አንዷለም አራጌ
እስክንድር
ተመስገን
ውብሸት
ወ/ ሮ እማዋይ አለሙ
ወ/ ሪት ርዕዮት አለሙ ና
የዞን ዘጠኝ ብሎገሮች ና ጦማሪዎች ጋዜጠኞች ይሆናል ።
ከእንግዲህ የኢትዮጵያ ወጣት ሞትን ፈርተህ ከሀገር ብትሰደድ የከፋ ሞት እንደሚጠብቅህ እያወቅህ ስለሆነ ወላጅ እናትህ ሳይቀር ላንተ ለቅሶ ሰባት ቀን መቀመጥ የለባትም ሞት የጀግና ሞት እንዳያት ቅድመ አያት ለሀገር ክብር ለወገን ፍቅር ለመሞት እዛው ደጅህ ላይ ያደግህባት ምድር ትብላው አካልክን በየመን በሊብያ በሳውዲ ፣በሊባኖስና እንዲሁ በአፍሪካ ሀገሮች አሸሸዋው ከሚበላው ።

Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.