@@@@ የመከላከያ ኃይላችን @@@@

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
በእፍሪካ አንደኛው በዓለም አራተኛው የተባለለት ።
ከራሱ ተርፎ ለዓለም ሰላም ማስከበር የቻለው ሰራዊት !!!!!!!!!!!!
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
የት ነው እሱ በኢትዮጵያ ወይስ ከሀገር ላይ ሀገር በመሰረተችው የታላቋ የትግራይ ኢምፓየር ?
አንዲት ሉዓላዊት ሀገር ነኝ ብላ በምትደነፋ ሀገር በየትም ቦታ ይሁን የትም ማን ይሁን ምንም ተክላይም ይሁን ገብራይ አበበም ይሁን ዳምጤ ቶለሳም ይሁን ፈይሳ የዛችን ሀገር ዜግነት ይዞ በማንነቱ በጎዳና ላይ ሲታረድና ሲቃጠል በቃላት እንኳ አለነላችሁ የማይል መከላከያ ለወዲያኛው ዓለም ነው ለሕዝቡ አለኝታ ለወገኑ መከታ የሚሆነው?
ይህ የሀገር መከላከያ ሳይሆን ለጥቂት ባንዳዎች አገልጋይ ከጠላት ጋር አብሮ በሀገሩ ላይ የሚቀልድ ልክ በሱዳን ደንበር ሰፍሮ ከሱዳን ሰራዊት ጋር ሁኖ የሀገሩን ገበሬዎ መግደልና ንብረት መዝረፍ ማዘረፍ ኢትዮጵያውያን ንብረትና ሰብላቸው በእሳት ሲጋይ ከነ አባይ ፀኃየ ከነሳሞራ ትዕዛዝ አልመጣም ብሎ በወገኑ ሰቆቃ የሚሳለቅ ሠራዊት !!!!!!!

Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.
Shagiz Shagi's photo.