##### አጥፍቶ ጠፊ ማነው? #####

:—መልሱ የሚሆነው ሕውሓት ነው ፣ :— ሕውሓት መነሻውም መድረሻውም አጥፍቶ መጥፋት ነው ።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
:— ሕውሓት ያላጠፋው ያላበላሸው ምን አለና በፍቅር ፋንታ ጥላቻን ፣ ዘርቶ በ24 ዓመት ጊዜ ቆይታው ተዋልዶና ተዘምዶ የአንድ ሀገር ሕዝብን አለያይቶ በጥርጣሬ እንዲተያይ ፣ በመላ ሀገሪቱ የጎሳ ደንበር አበጅቶ ፣ የአባትህ ደም ፈሰሰ አያለ ለእረስበርስ ግጭት አፋጦ ይገኛል ከእንግዲህ ወዲያ ቁሜለታለሁ ለሚለው ሕዝብ መቶ አመት የማይሽረው ጥላቻን አፍርቶለታል አማራው አማራን ቢገድል ቢቀማ አማራው ገደለኝ ቀማኝ አይልም ከበስተጀርባ ከትግራይ ተፀንሶ ከትግራይ ተወለዶ በትግራይ ሥም የሚንቀሳቀሰውን የህውሓት እጅ ነው የሚባለው ።
በምስራቅም በደቡብም በኦሮሞው ፣በሱማሌው ፣በአፋሩም በሁሉም ብሔር ብሔረ ሰብ ለሚደርሰው ጥፋት ፣ተጠያቂው ሕውሓት ነው ።
ሕውሓቶች የሚፅሙትን ወንጀል በምስኪኑ ሀገር ወዳዱ በሆነው በትግራይ ሕዝብ ሥም ነው ።
ሕውሓት የሚሰራው ለራስም ለልጅና ለልጅልጅም አይሆንም ከሥልጣን በኋላ የት መኖር እንደሚችል ሀገሩን የሚያውቅ አይመስለኝም ።
የትግራይን ሕዝብ እንደመሸሸጊያ ለማድረግ የሚችል አይመስለኝም ።
ከማንም በላይ የትግራይን ሕዝብ የበላ ለሰላም ለዲሞክራሲ ሲል ልጁን ያልገበረ የለም ። የትግራይ አሁን ከማንኛውም በላይ የታፈነ ሕዝብ ነው ። የአስተዳደር ብልሹነቱ በትግራይ ይከፋል ነው የሚባለው ጥርነፋው አያፈናፍንም ጉቦውም ፣አድልወና ጎጠኝነቱም በነሱ ይከፋል ነው የሚባለው ።
የአድዋ ፣የአክሱም ፣የአዲግራት ፣የሽሬና የተንቤን ተብሎ የተከፋፈለ በዘመድ በአቻ በጋብቻ የሚሰራበት እንደሆነ ይነገራል ።
ይህ እብደት አይደለም ለሥልጣን ያበቃውን ሕዝብ የሚፈራ አንባ ገነን አገር የለውም በስደት ለመኖር ጊዜው የግሎቫላይዜሽን አለም ጠባለች ።በሄዱበት በሰሩት ወንጀል መጠየቅ አይቀርም አትፍረድ ይፈረድብሀል ነውና ።
ነበዚህ ሥርዓት ተባባሪ የሆነ ከሳሽ ና ፈራጅ ወዮላችሁ ንፀኃን የቤተ ሰብ አስተዳዳሪዎችን ያለጥፋት ከሳችሁ ራሳችሁ ፈርዳች ወደ እስር የለካችሁ ።
የትም ብትሄዱ ከመጠየቅ አታመልጡም እላለሁ ።

'##### አጥፍቶ ጠፊ ማነው? #####

የትም ብትሄዱ ከመጠየቅ አታመልጡም እላለሁ ።'
Like · ·