/////////////////ስደተኛው ፓስተር የቀድሞው ሀገር አጥፊ ታጋይ/////*//////
_______- የወገኑን እጅ ጠምዝዞ ና ይዞ ያስደበደበ በሰብዕና ላይ ከባድ ወንጀልን የፈጸመና ያስፈፀመ እሱን ተከትለው ከደርግ ጋር ለመዋጋት በረሃ የወረዱ ኢትዮጵያውያንን ጓደኞቹን ያስጨረሰ የአርባ ጉጉ የበደኖን የጋራ ሙለታ የአማሮችን ጭፍጨፋ በቅርብ ሁኖ መመሪያና ስልጠና ድሬዳዋ ላይ የሰጠ ያስፈፀመ ነፍሰ ገዳይ ነው የሕውሓት ሎሌ የብዙ ንፁኃን ኢትዮጵያውያን ደም በእጁ ላይ ያለ ለሕውሓቶች ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ለመበደል የተጠቀሙበት ኮንደም ነበር ብዙ ግፎችን ብዙ ምስጢሮችን ያውቃል ነገር ግን ራሱ ከተፈፀመው ወንጀል በሰተጀርባም ከፊት ለፊትም ሁኖ አድርባይነቱን ላማሳየት ራሱ ተጠያቂ ነው ።
በጉና ጦርነት ወቅት ከፍተኛ ሚና መጫወቱን ያኔ በስፋት ይወራ የነበረውን አስታውሳለሁ ሕውሓቶች ተስፋ የቆረጡበት ነበር ትግራይ ነፃ ካወጣን ደብረታቦር ላይ ለምን እንሞታለን ያለውን የወያኔ ሰራዊት ወሎ ላይ እያሰባሰበ ተሀድሶ ይሰጥ የነበረ ታምራ ላይኔ ነበረ ። ጉና ላይ ከፍተኛ መስዋዕት የከፈሉት እሱ የሚመራው ድርጅት ኢህዴን የሚባለው የወሎና የበለሳ የጋይንት ልጆች ነበሩ ።
በጉና ጦርነት የተሰውት የአማራና የአገው ልጆች አንዱም ለታሪክ ሥማቸው አልተመዘገበም ። የተወሰኑት በአመራር የታወቁትም መሞታቸው ቢነገሩም መቸና የት የሚለው ቀንና ሰዓቱን አይጠቅስም ይህን ሁሉ ታጋይ ታምራት ላይኔ ጠንቅቆ ያውቃልል ለሱ ምን ቸገረው የቀድሞው ታጋይ የአሁኑ የስደት ፓስተር ሁኖ ለመኖር የሚያስችል ሀብት ዘርፏል ።
ስለሀገር ፣ስለዲሞክራሲ ብለው በማያውቁት ተታለው ወድቀው ለቀሩት ንፁህ ኢትዮጵያን ደም ይፋረድሀል ።
ሁሌም የሰራኸው ሥራ እስከ ዕለተ ሞትህ በሕልምህ እየመጣ ጥሩ እንቅልፍ እንደማትተኛ ይገባኛልስለ ሕውሓት ካንተ በላይ የሚያውቅ የለም የገባኸውን ቃልኪዳን የተፈፀመውን በደል ተናዘህ ቢሆን ኖሮ ዓምላክም ይቀበልሀል ወገንህም ይቅርታ የደርግልሀል አሁንም ቀኑ አልመሸም ሞት ላይቀር እውነቱን ተናገር ራስሕ አንተም የሕውሓት ሰለባ እንደሆንክ ሁሉ ያውቃል አውጣው እንደተሸከምከው አትቅር ።

A user's photo.