ለወገን ደራሹ ወገን ነው!!
እባካችሁ በዚህ ቪድዮ ላይ የምትመለከቷቸው እናት የ 6 ልጆች አሳዳጊ ሲሆኑ ከባለቤታቸው ጋር ከ 5 አመት በፊት ተለያይተዋል፡፡ በኪራይ ቤት ልጆች ሲያሳድጉ ቆይተው ልጆች በዙ በሚል ኪራይ ሲጨምሩባቸው መክፈል ባለመቻላቸው (አቅም ስለሌላቸው) በአሁኑ ሰአት ጎዳና ላይ ይገኛሉ፡፡ ከቪድዮው እንደምትመለከቱት ልጆቹ ምግብ የላቸውም በቀን አንድ ጊዜ ብቻ ቀምሰው ይውላሉ ያድራሉ!! ስለዚህ እኛ ወገናቸው ለመቼ ነው የምንሆናቸው!! ከታች በተቀመጠው የባንክ አካውንት ድጋፍ እናድርግላቸው፡፡ ስለትክክለኛነቱ ደውላችሁ ማረጋገጥ ትችላላችሁ፡፡

ወ/ሮ ይታይሽ ደባስ
ቡና ባንክ- ጉለሌ ቅርንጫፍ
ሂሳብ ቁጥር 1669501000302

ስልክ ቁጥር +251947474671
አድስ አበባ
እባካችሁ ማዘን ብቻ ሳይሆን በተግባር ያለንን በመስጠትም ለእናታችን
አጋርነታችንን እናሳይ!!