ይህ ሀገር የማነው? የሁሉም ኢትየጵያዊ ወይስ ገዥዎች ብቻ የሚያዙበት? አማራ መኖር ቀርቶ ለቀን ሠራተኛነት የሚፈቀድለት አይመስለኝም?
ግን ይች ሀገር በዚህ መልኩ ታፍራና ተከብራ ተጠብቃ ዳር ደንበሯ ተከብሮ እንዲቆይ አያት ቅድመ አያቱን ያጣ ሕዝብ ነው።አሁን ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው በነፃ ተዘዋውረው ባገራቸው ሰርተው ከመኖር ይልቅ በባዕድ ሀገር ስደትን ማን ይመርጣል ከደቡብ ሱዳን የበለጠ ሀገር ጋንቤላነና ቤሻንጉል የደቡብ የሀገራች ለምለም ምድር ለባዕዳን ከመስጠት ይልቅ በስደት የሚንገላቱት ኢትዮጵያውያን ባገራቸው ሀገራቸውን አልምተው እንዲኖሩ ዕድል አይሰጥም?

'ይህ ሀገር የማነው?  የሁሉም ኢትየጵያዊ ወይስ ገዥዎች ብቻ የሚያዙበት?  አማራ መኖር ቀርቶ ለቀን ሠራተኛነት የሚፈቀድለት አይመስለኝም? ግን ይች ሀገር በዚህ መልኩ ታፍራና ተከብራ ተጠብቃ ዳር ደንበሯ ተከብሮ እንዲቆይ  አያት ቅድመ አያቱን ያጣ ሕዝብ ነው።አሁን ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው በነፃ ተዘዋውረው ባገራቸው ሰርተው ከመኖር ይልቅ በባዕድ ሀገር ስደትን ማን ይመርጣል ከደቡብ ሱዳን የበለጠ ሀገር ጋንቤላነና ቤሻንጉል የደቡብ የሀገራች ለምለም ምድር ለባዕዳን ከመስጠት ይልቅ በስደት የሚንገላቱት ኢትዮጵያውያን ባገራቸው ሀገራቸውን አልምተው እንዲኖሩ  ዕድል አይሰጥም?'