**** ****አቶ በቀለ ገርባ ************
:— አቶ በቀለ ገርባ በሰላማዊና በሕጋዊ ትግል ለኢትዮጵያ ሕዝብ መብት መጠበቅ ሲባል በሕውሓት የሚመራውን የኢትዮጵያን መንግሥ በአደባባይ በተዘጋጀ የክርክር መድረክ ተገኝተው ስለመሬትና በመሬት የመጠቀም የዜግነት መብት መነፈግ እንዲህ ሲሉ ነበር የገለፁት ።
” :— መሬት የሚሰጠው አለ ቁጥር አንድ ዜጋ ።
:— መሬቱን ከነሱ የሚቀበል ቁጥር ሁለት ዜጋ ሁሉም ሰው መሪት አይሰጠውም ።
:— እነሱ ሲቀበሉ ሲቀባበሉ ዝም ብሎ ትዕይንቱን አየሚመለከት ቁጥር ሶስት ዜጋ ።
:— ቁጥር አራት ዜጋ መሬቱን ተነጥቆ ተወልዶ ካደገበት እትብቱ ከተቀበረበት ሥፍራ እየተባረረ መሬቱ ለሌላ የሚሰጥበት የድሪጊቱ ሰለባ የሆነ አርሶ አደር አለ ።
አቶ በቀለ ገርባ እንዳመለከቱት ከዚህ ቦታ ተገኝተን የምንሟገተውም ይህ አይነቱ የአደባባይ ምስጢር የሆነው አድልዎ እንዲወገድ ሰወች ከህግ ፊት ያለአድልዎ የሚታይበት እኩልነት ነው ብለው ነበር ” ።
‘***** ****አቶ በቀለ ገርባ ************
:— አቶ በቀለ ገርባ በሰላማዊና በሕጋዊ ትግል ለኢትዮጵያ ሕዝብ መብት መጠበቅ ሲባል በሕውሓት የሚመራውን የኢትዮጵያን መንግሥ በአደባባይ በተዘጋጀ የክርክር መድረክ ተገኝተው ስለመሬትና በመሬት የመጠቀም የዜግነት መብት መነፈግ እንዲህ ሲሉ ነበር የገለፁት ።
” :— መሬት የሚሰጠው አለ ቁጥር አንድ ዜጋ ።
:— መሬቱን ከነሱ የሚቀበል ቁጥር ሁለት ዜጋ ሁሉም ሰው መሪት አይሰጠውም ።
:— እነሱ ሲቀበሉ ሲቀባበሉ ዝም ብሎ ትዕይንቱን አየሚመለከት ቁጥር ሶስት ዜጋ ።
:— ቁጥር አራት ዜጋ መሬቱን ተነጥቆ ተወልዶ ካደገበት እትብቱ ከተቀበረበት ሥፍራ እየተባረረ መሬቱ ለሌላ የሚሰጥበት የድሪጊቱ ሰለባ የሆነ አርሶ አደር አለ ።
አቶ በቀለ ገርባ እንዳመለከቱት ከዚህ ቦታ ተገኝተን የምንሟገተውም ይህ አይነቱ የአደባባይ ምስጢር የሆነው አድልዎ እንዲወገድ ሰወች ከህግ ፊት ያለአድልዎ የሚታይበት እኩልነት ነው ብለው ነበር ” ።’
Like · Comment · ShareFreeBekeleOlbana2012