________የሀገር  ቤት  ትዝታ _________

የሀገሬ  ሕዝብ  የዋህና  ሰው  ወዳድ  ነበር የዛሬን  አያድርገው ና  ከኤርትራና  ከትግራይ  የሚመጣ  ወገኑን በፍቅር  ተቀብሎ  ያስተናግድ  ነበር

አስታውሳለሁ ልጆች  ሁነን የ 10  ዓመት  ልጅ  እያለን  የዕድሜ ባለንጀራየ  ከአማሴን  የመጣ  ነበር  እኛ  እኮ  ወደአማራ  አገር ስንመጣ የሚያስፈልገን  መሳፈሪያ  ገንዘብ  ብቻ  ነው  ከአማራ  አገር  ከደረስክ  ስለምግብ  አታስብም  ነው  የሚባለው ይለኝ  ነበር በኛ  ሀገር  ብትሄድ  በእንተ  ሥማ  ለማርያም  ብትል  ይርዳሆም  ነው  የሚሉህ ብሎኞል

19305_10203835976120897_8647883137852047623_n