አንቺ የኔ ጀግና ካለሁበት መታሰርሽን ( መታፈንሽን ) ሰማሁኝ በማፈን የነጻነት ትግል እንደማይቆም አሳይተሻቸዋል …ዛሬ ግን ግንቦት 7 ለመቀላቀል ድንበር ስታቁዋርጪ ያዝናት አሉ አንቺ በዚ የዘምን ጣይቱዋ እንዲ ዳይፐር ያደረጉ …የሚጠበቀው የኤኬ 47 ድምጹን ሲሰሙ ምን እንደሚውጣቸው ሳስብ ፈገግ አልኩኝ …..እየሩስ አንቺ ለዚ ዘምን የተፈጠርሽ ከሺወቹ ጣይቱወች አንድዋ ነሽ ለነጻነት ..ለእኩልነት..ለፍትህ ከሚጮሁት ከሚታገሉት…የዘር እብዶች የሚቀፉሽ ጀግና…አሁን በምን ሁኔታ ውስጥ እንዳለሽ ሳስበው ቢዘገንነኝም በነዚ ጨካኞች እጅ ውስጥ ሆነሽ እሚደርስብሽን ሳስበው ቀፈፈኝ ግን ያንቺ ስቃይ በስቃያቸው የሚከፍሉበት ቀን እሩቅ አይደለም …. የኔ ጀግና የሰላም በሮች ሲዘጉ የአመጽ በሮች ይከፈታሉ እና ባንቺ ስቃይ የሚታመሙ ባንቺ እንግልት የሚማረሩ ጅግኖች ስላንቺ ሁሌም ይጮሀሉ አምርረውም ይታገላሉ !!
በዚ ዘምን የተፈጠርሽ ጣይቱ !!….ስቃይሽን ባልካፈለውም መንፈሴ ህመምሽን ይጋራሻል ….የስቃይ እንባወች በግፍ የሚፈሱ ደሞች ሞልተዋል እና በቃ ብልናል !!…ጥንካሬውን እና ብርታቱን ከነዚ አውሬውች እና ጨካኞች በላይ ያለ አምልክ ይስጥሽ !!
የነጻነት ትግል በዘረኞች ስቃይ አይታፈንም !!
11071788_10203708039681237_8256917066576198187_n