'#የአማራ ክልልና የትምህርት ፖሊሲ#
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
አንድ ገጠመኝ ላጫውታችሁ እውነተኛ ታሪክ ነው ልጁ ጋና ወጣት በልማታዊ መነግሥት ዘመን ያፈራው ነው   ሥሙ አበበ ይባላል ተወልዶ ያደገው በአማራ ከልል በሰሜን ጎንደር በሰሜን አውራጃ ነው ።
በዘው በክልሉ የአንደኛን መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን አጠናቆ በክልሉ ከሚገኙት ከአንዱ ዩኒበርስቲ አራት ዓመት የፈጀ ትምህርት ወስዶ ተመርቋል ።
እናም በሆነ አጋጣሚ አገኘሁትና አንዳንድ ነገሮችን እያነሳን ስንጫወት በዚህ አጋጣሚ የት አካባቢ ተወለድክ ስለው በሰሜን አውራጃ ከሚገኙት በአንዱ ወረዳ መሆኑን ይነግረኛል  እኔም አካባቢውን በደምብ ያውቀዋል ብዬ ስለጃናሞራ ወረዳ እጠይቀዋለሁ የልጁ መልስ አስገራሚም አስደናቂም ነበር በየዳ ተወልዶ ጃናሞራን አላውቀውም ይለኛል ።
እንዴት አታውቀውም ይህ እኮ አንደኛ ደረጀ ት/ ቤት እያለህ የምትማረው ነው አልኩት አልተማርኩትም አለኝ።የኢትዮጵያን መልክዓ ምድር የአየር ንብረት ፣ አኩሪና አንፀባራቂ ታሪኮችን መማር ይቅርና የአጎራባች ወረዳንና አውራጃን በአማራ ትመምህርት ቤት ትኩረት እንደማይሰጥ ሌላ መረጃ መሻት አያስፈልግም ።
ከዚህ በኋላ ስለ ክልል አንድ የትምህርት አሰጣጥ ሳጠያይቅ ነገሩ ግራ የሚያጋባ ነበር ። የክልል አንድ ተማሪዎች  ከክልላቸው  አልፈው ስለወደፊቷ ትግራይ ወደክልል አንድ ከሚጠቃለሉት የጎንደርን መሬቶች ጭምር የሰሜንን ተራሮችን በትግራይ እንደሚገኙ አድርገው  ከአራተኛ ክፍል ጀምረው ሕፃናትን ውሸት ያሰተማሯቸው መሆኑን ሰማሁ ።
 አይገርምም  ???'

‪#‎የአማራ‬ ክልልና የትምህርት ፖሊሲ#

አይገርምም ???