።።።።።ለወገን የቀረበ ጥሪ።።።።።

‪#‎እኔ‬ ለኢትዮጵያውያን አንድ ጥያቄ አለኝ ።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
:—ይህ ጥያቄም ቀላልና ገንዘብ አያስወጣም ብዙ መማርም አይሻም ።
እኛ ኢትዮጵያውያን ለምንድን ነው መረጃ የመያዝና የመሰብሰብ ልምዱ ያነሰን ።
አንዳንድ ሰወች የሚያውቁትን መረጃ ሲሰጡ ብዙ የሚቀረው ያልተሟሉ ናቸው ።
:— ድርጊቱ የተፈፀመበ ዕለት ፣ ሰዓት ፣ አ/ ም ።
:— ደርጊቱ የተፈፀመበት ግለሰብ ሙሉ ሥምና አድራሻ የቤተሰብ ሁኔታ ።
:— የድርጊቱ ፈፃሚ ሥምና የሥራ ኃላፊነት ካልሆነም ከበላይ ሁኖ ድርጊቱን ያስፈፀመ ባለሥልጣን ሥም አስፈላጊ ሁኖ ሳለ ።
ብዙ ጊዜ የተለመደው
:— ከትናት በስቲያ
:— በትናትናው ዕለትና ከዛሬ ሁለትወር በፊት ፣ባለፈው ዓመት ወዘተ ማለት የተለመደ ነው።
በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ናዚዎች የፈፀሙትን ሰብዓዊ ወንጅል ከሞት አፍ ላይ ቁመው መረጃውን በሕይወት ለተረፉ ሰወች እንዲደርስ ከቁሳቁስ ና ከተለያዩ የመገልገያ እቃወቾ ላይ በመደበቅ ለቀሪው ሕዝብ ዳግም ያን ዓይነት ወንጀል በሰዎች ላይ ዳግም እንዳይፈፀም ለማስተማሪይ እንዲሆን ረድቷል ።
እኔ እንደምሳሌ የምጠቅሳት አንዲት የ15 ወጣት በማስተወሻዋ ከመገደሏ በፊት ለቀሪው ትውልድ ያስተላለፈችው
////////።። አና ፍራንክን ነው ። /////////////////
========================
በኢትዮጵያ ብዙ ወነጀሎች ተፈፅመዋል የተሟሉ መረጃወችን ማቅረብ ሲቻል የተፈለገውን ያክል አልሆነም ።
አሁንም ጊዜው አልመሸም ስንቶች ናቸው ከቤታቸው ወጥተው ሳይመለሱ የቀሩት ።
የነዛ ሰዎች ሥም አላቸው ።
ወገን በወገኑ እየጠያየቁ መረጃውን ወደሚዲያ ማብቃት የሁሉም ዜጋ መብትና ግዴታ ነው የሥርዓቱ ሰለባዎች ደማቸው ደመ ከልብ ሁኖ አይቀርም ።
።።።።።አመሰግናለሁ ።።።።።
anne_frank_lived